Fana: At a Speed of Life!

ኢንጅነር ታከለ ኡማ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚገኙ የማዕድን ማውጫ ቦታዎችን ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚገኙ የማዕድን ማውጫ ቦታዎችን ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን ተመልክተዋል።   ሚኒስትሩ አሻሽሬ አካባቢ ወርቅ በማውጣት ሂደት ላይ…

ተመድ የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጄኔቫ ተገናኝተው ስምምነቱን መፈረማቸው ተሰምቷል፡፡ ተመድ ታሪካዊ ነው ባለው…

ራማፎሳ ሃገራት የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን እንዲተገብሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሲሪል ራማፎሳ የአፍሪካ ሃገራት የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን እንዲተገብሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሃገራቱ ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ለሚሆነው የአፍሪካ ነጻ…

በከተሞች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተሞች ለሰላም እጦት መንስኤ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ሰላም ለከተሞች" በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከተሞች የፓናል ውይይት በአርባ ምንጭ…

በምርጫ ቁሳቁሶች ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመቀነስና ለይቶ ለማወቅ የሚያስችሉ እርምጃዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ በተዘጋጁ የምርጫ ቁሳቁሶች ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመቀነስና ለይቶ ማወቅ የሚያስችሉ እርምጃዎችን ይፋ አደረገ፡፡ ለስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ በብሔራዊ…

ትራምፕና ባይደን የመጨረሻ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመጨረሻውን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ክርክር አካሂደዋል፡፡ ሌሊት በተካሄደው ክርክር የኮሮና ቫይረስ፣ የአየርንብረት እና በዘር ላይ ያተኮሩ ጉዳዮች መድረኩን ተቆጣጥረውት…

በሩብ ዓመቱ ከጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ 40 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩብ ዓመቱ ከጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ባለፉት ሶስት ወራት 40 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት ገለጸ።   ኢንስቲቲዩቱ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት…

የልዩ ዘመቻዎች ሀይል የኮማንዶ ትርኢት ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ33ኛ ዙር መሰረታዊ ኮማንዶና የ10ኛ ዙር ልዩ ኃይል የፀረ ሽብር ሰልጣኞች የአየር ወለድ ትርኢት በሃዋሳ ከተማ አቀረቡ፡፡ በሄሊኮፍተር በታገዘው ትርኢት የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹምና የኦፕሬሽን ዘርፍ መመሪያ ኃላፊ ጀኔራል…

የከተማ አስተዳደሩ በደቡብ ክልል በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በደቡብ ክልል በጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 4 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጽዮን ተክሉ ከዴንማርክ መንግስት የስደተኞች ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፅዮን ተክሉ ከዴንማርክ መንግስት የስደተኞች ጉዳይ ልዩ መልዕክተኛ አንደርስ ታንግ ፈሪቦርን ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ ከልዩ መልዕክተኛው ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረት…