Fana: At a Speed of Life!

ትራምፕ በቻይና የባንክ ደብተር አላቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይናን በመተቸት የሚታወቁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀገሪቱ የባንክ ደብተር እንዳላቸው ኒውዮርክ ታይምስ ዘገበ፡፡ እንደ ኒውዮርክ ታይምስ ዘገባ ፕሬዚዳንቱ በቻይና የባንክ ደብተር እንዳላቸው አምነዋል፡፡ የባንክ ደብተሩ…

መከላከያ ሠራዊት ተጨማሪ ሁለት ዕዞችን አደራጀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሚሰጠኝን ግዳጅ በፍጥነት ማከናወን ያስችሉኛል ያላቸውን ተጨማሪ ሁለት ዕዞች ማደራጀቱን አስታወቀ። አዲሶቹ ዕዞች በዚህ ዓመት ወደ ስራ እንሚገቡም ነው የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ የገለጸው። የኢፌዴሪ አገር መከላከያ…

ተጨማሪ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 500 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 546 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 269 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…

በአማራ ክልል በተጀመሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችና ግድቦች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በተጀመሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችና ግድቦች ዙሪያ በባህርዳር ውይይት ተካሄደ፡፡   በውይይቱ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ፣ የክልሉ የካቢኔ አባላትና የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር…