የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ምክክር ተካሄደ Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ከመከላከልና ምላሽ ከመስጠት አኳያ ባሉ የህግ እና የአሰራር ማእቀፎች እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና አንበጣን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ አበረከተች Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና መንግስት አንበጣን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለግብርና ሚኒስቴር አበረከተ፡፡ ከአንበጣ መከላከያ በተጨማሪ ፀረ-ተዋህስያን፣ መርጫ ቁሳቁሶች እና ርጭት በሚካሄድበት ወቅት የሚከላከሉ ቁሳቁሶች ተበርክተዋል፡፡ በርክክቡ ወቅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመጀመሪያው የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የንግድ አውሮፕላን እስራኤል አረፈ Abrham Fekede Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጀመሪያው የንግድ አውሮፕላን ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በመነሳት ለመጀመሪያ ጊዜ እስራኤል ማረፉ ተገለጸ፡፡ ሁለቱ ሃገራት ከአንድ ወር በፊት በአሜሪካ አሸማጋይነት ግንኙነታቸውን ዳግም ለማደስ መስማማታቸው ይታወሳል፡፡፡ ከስምምነቱ በኋላም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ለኮቪድ 19 የሚውል 300 ሚሊየን ዶላር ሊያሰባስብ ነው Abrham Fekede Oct 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮቪድ19ን ለመከላከል የሚረዳ 300 ሚሊየን ዶላር ሊያሰባስብ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ ገንዘቡን የሚያሰባሰበው ጥቅምት 14 በዌቢናር በሚያካሂደው ዝግጅት ላይ ነው ተብሏል፡፡ የገንዘብ…
ስፓርት በስፖርት አመራርነት የሚታወቁት አቶ ያሚ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Abrham Fekede Oct 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ በስፖርት አመራርነት እጅግ ከፍተኛ ሚና የነበራቸው አቶ ያሚ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ያሚ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ66 ዓመታቸው በትናንትናው ዕለት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23 እስከ 30 የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ቅበላ እንደሚያደርጉ ተገለጸ Abrham Fekede Oct 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23 እስከ 30 አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ቅበላ እንዲያደርጉ አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በቅርቡ በኮቪድ-19 ፕሮቶኮል መሠረት…
ኮሮናቫይረስ የኔዘርላንድስ መንግስት 67 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኮቪድ19 የመከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኔዘርላንድስ መንግስት ካርድ ኤይድ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር 67 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ኮቪድ19ን ለመከላከልና ለማከም የሚያገለግል ግብዓት ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ድጋፉን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የአንበጣ መንጋ የሚያደርሰውን ጥቃት መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ መወየታቸውን በፌስቡክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያምና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ፋውንዴሽን መሰረቱ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ ፋውንዴሽን መሰረቱ፡፡ ፋውንዴሽኑ "ሃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን" በሚል ስያሜ የተመሰረተ ሲሆን ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሰርተፊኬት…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የአጋርነት ስምምነቱ የግብርና ውጤቶችን በሃገር ውስጥ ካለው አርሶአደር ለማግኘት ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር…