የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም ፌስቲቫል ተካሄደ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም ፌስቲቫል የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ በተገኙበት ተካሄዷል፡፡ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ በሰላም ፌስቲቫሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ሰላም የሁሉም መሠረት በመሆኑ ለፀጥታ ኃይሉ ብቻ የሚተው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 37 ሚሊየን አለፈ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 37 ሚሊየን አለፈ። ዎርልዶሜትር በበይነመረቡ ይፋ እንዳደረገው በወረርሽኙ አማካኝነት ከ1 ሚሊየን 73 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ነው ያሰፈረው፡፡ በተጨማሪም 28 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሀሰተኛ ብር ኖት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሀሰተኛ ብር ኖት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ለአቤቱታ ፖሊስ ጋር መጥተው በነበሩ ግለሰብ ጥቆማ ሰጪነት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የሚፈጠረውን አደጋ ለመከላከል ድጋፍ ያደርጋል – ባለስልጣናቱ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የሚፈጠረውን አደጋ ለመከላከል የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የግጭት አስተዳደር ኮሚሽነር ጃኔዝ ሌናርቺች ገለጹ። የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በዘላቂነት ወደ መኖሪያ ቀያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሳዑዲ ዓረቢያ በሚገኙ ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ እንዲቆም ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር ትሰራለች አለ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በሚገቡ ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ እንዲቆም ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር መስራቷን እንደምትቀጥል ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ መረጃ እንደሚያመለክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ ከኦነግ አመራር አባላት የቀረቡለትን አቤቱታዎች አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባርን /ኦነግ/ አመራር አባላት የቀረቡለትን አቤቱታዎች አስመልክቶ ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በእነ አቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመረጥ/የምትመረጥ አንድ፤ በእነ አቶ አራርሶ ቢቂላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ አርመንያንና አዘርባጃንን ልታሸማግል ነው Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ በናጎርኖ ካራባህ ክልል ወደ ጦርነት የገቡትን አርመንያንና አዘርባጃንን ልታሸማግል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ሁለቱ ሃገራት ከሳምንት በፊት ወደ ጦርነት መግባታቸው ይታወሳል፡፡ አሁን በሞስኮ ሊደረግ የታሰበው የሃገራቱ ውይይት ወደ ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመምህርነት ሙያ ሲያገለግሉ የነበሩ ባለሙያዎች ሃገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በመምህርነት ሙያ ሲያገለግሉ የነበሩ ባለሙያዎች ሃገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሚኒስቴሩ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሰባት ወራት የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማገዝ መምህራኑ በአቅራቢያቸው በሚገኙ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማትን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሸነፈ Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማትን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አሸነፈ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንዱ አካል የሆነው የዓለም የምግብ ፕሮግራም የዘንድሮውን የሰላም ሽልማት የወሰደው ረሃብን ለመዋጋት ባደረገው ጥረት መሆኑን ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ልህቀት ማዕከል ተብለው ተለዩ Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ስምንት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ልህቀት ማዕከል በመባል መለየታቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የልህቀት ማዕከል እንዲሆኑ የተመረጡት ዩኒቨርስቲዎች አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ መቐለ፣ ጅማ፣…