Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኒውክሌር መርሃ ግብሯን እንደቀጠለች ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሰሜን ኮሪያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2020 የኒውክሌር እና የባለስቲክ ሚሳዔል ፕሮግራሟን አጠናክራ መቀጠሏን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኒውክሌር መርሃግብሯን ያጠናከረችው የተጣለባትን ዓለም አቀፍ ማዕቀብ ችላ በማለት ነው ተብሏል፡፡…

“ስለትግራይ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚቀርቡ ወቀሳዎች በመረጃ ያልተደገፉ ናቸው” – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል ስላካሄደው የህግ ማስከበር እርምጃ እና ከእርምጃው መጠናቀቅ በኋላ በክልሉ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ በተመለከተ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚቀርቡ ወቀሳዎች በመረጃ ያልተደገፉ መሆናቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ…

አምባሳደር ነብያት በአልጄሪያ ከሚገኝ መድሃኒት አምራች ጋር በኢትዮጵያ መሰማራት በሚችልበት አግባብ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሀገሪቱ ከሚገኝ የመድሃኒት ማምረቻ ጋር ኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት መዳረሻው እንዲያደርግ ያለመ ውይይት አካሄዱ፡፡ አምባሳደሩ የመድሃኒት ማምረቻ ዘርፍ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ ካለው ከፍራተር ራዜስ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የደህንነት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደህንነት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ጃየልስ ሚሼድ በትግራይ ክልል ስላለው…

ፌሌክስ ሺሴኬዲ ከራማፎሳ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነትን ተረክበዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሺሴኬዲ ከተሰናባቹ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪይል ራማፎሳ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነትን ተረክበዋል፡፡ ተሰናባቹ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ለአዲሱ ሊቀመንበር የእንኳን ደስ ያሎት መልዕክት…

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 420 የህወሃት ከፍተኛ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች መረጃ በማሰባሰብ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጁንታው ፀረ ሰላም እንቅስቃሴ ውስጥ የተሳተፉ 420 የህወሃት ከፍተኛ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች እንዲሁም 682  በወንጀል ድርጊት  የተሳተፉ  የጁንታው አባላት ላይ መረጃ በማሰባሰብ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እየሰራ…

በኦሮሚያ ክልል የኮቪድ ጥንቃቄ መስፈርቶችን ላሟሉ ሆቴሎች ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኦሮሚያ ክልል የኮቪድ ጥንቃቄ መስፈርቶችን ላሟሉ ሆቴሎች የእውቅና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መስጠት መጀመሩን ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከአዳማና ከቢሾፍቱ ከተገመገሙ 38 ሆቴሎች ውስጥ ዝርዝር መስፈርቶችን አሟልተው የተገኙ ከአዳማ 4፤…

በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎቶችን የማስቀጠልና ድንገተኛ ምላሽና ድጋፍ የመስጠት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አጋር አካላት እንዲሁም ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር በመቀናጀት በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች እየተሰጠ ያለውን የድንገተኛ ምላሽና የጤና አገልግሎት ድጋፍ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በቅርብ ጊዜ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ የመጀመሪያውን ክትባት ወደ አፍሪካ መጓጓዝ መጀመሩን ነው ያሳፈረው፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ…

ከ21 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን በጮቢ ወረዳ የጮቢ ከተማ ጨምሮ በዙርያዋ በሚገኙ ቀበሌዎች የሚኖሩ ከ21 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት የሚሰጥ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የውሃ መስኖና ኢነርጂ…