በአዲስ አበባ በኢንቫይሮመንታል ሳይንስ እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ከ500 በላይ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጣቸው ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ500 በላይ ወጣቶች ከ92 ሚሊየን ብር በላይ በጀት መድቦ በኢንቫይሮመንታል ሳይንስ እና ተያያዥ በሆነ የትምህርት ዘርፍ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
ወጣቶቹ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ስራ የሌላቸው ሲሆኑ ከሁሉም ክፍለ…