የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት የተከማቹ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ተከማችተው የተገኙ 199 የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ጸጥታ አካላት አስታወቁ ። በክልሉና ፌዴራል ፖሊስ አባላት እንዲሁም በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልገሎት …
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ጨምሮ ለስድስት ሃገራት ለግብርና ዘርፉ የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የቦርድ ዳይሬክተሮች የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ያንዣበበበትን የግብርና ዘርፍ ለመደገፍ እና ለማጠናከር ኢትዮጵያን ጨምሮ ለስድስት አፍሪካ ሀገራት የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በአውሮፓውያኑ 2019 ባካሄደው የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተመድ ድንጋጌዎችን አክብራ ትሰራለች – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድንጋጌዎችን አክብራ ትሰራለች አሉ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙስናን ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴኮቱሬ መኝታ ቤት 2 የእጅ ቦምብ፣ 17 ሽጉጥና ሌሎች መሳሪያዎች መገኘታቸውን የልጁ ባለቤት ለችሎት አስረዳ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኮቱሬ የልጁ ባለቤት አብነት ኃይሉሸዋ በሚኖርበት መኖሪያ የተገኘው ሁለት የእጅ ቦምብ፣ 17 የእጅ ሽጉጥ እና ሌሎች መሳሪያዎች ሴኮቱሬ በመኝታ ቤቱ ያስቀመጠው እንጂ የኔ አይደለም ሲል ተከራከረ። ተጠርጣሪው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለምንም እንቅፋት የሠላም ማስከበር ተልዕኮዋን እየፈጸመች ትገኛለች – ሌተናል ጄነራል ደስታ አብቼ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ የሠላም ማስከበር ተልዕኮዋን እንደወትሮው ያለምንም እንቅፋት በመፈፀም ላይ እንደምትገኝ የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ አስታወቁ። ሌተናል ጄኔራል ደስታ አንዳንድ የጁንታው ተላላኪዎች የኢትዮጵያ ሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎችና ረዳቶች ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የህይወት ኢንሹራንስ ሊገባላቸው መሆኑ ተገለጸ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎችና ረዳቶች ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የህይወት ኢንሹራንስ ሊገባላቸው መሆኑ ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በጉዳዩ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ከተካሄደ በኋላ መግባባት በመደረሱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባይደንና ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቅርቡ ስልጣን የሚይዙት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ምክትላቸው ካሚላ ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ፡፡ ታይም በትዊተር መልዕክቱ የባይደንና ሃሪስ ጉዞ ታሪካዊ ነበር ሲል አስፍሯል፡፡ ባይደንና ሃሪስ ለዚህ የበቁት ኮቪድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ ምርጫ መታዘብ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ መታዘብ ሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ፡፡ ቦርዱ በኢፌዴሪ ህገመንግስት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና ቦርዱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በ2020 ወደ አየር የሚለቀቀው የበካይ ጋዝ መጠን መቀነሱ ተነገረ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ ባሳደረው ተጸዕኖ አማካኝነት ወደ አየር የሚለቀቀው የበካይ ጋዝ መጠን መቀነሱን የአየር ንብረት ተመራማሪዎች አስታወቁ። ይህም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ያልታየ መሆኑን ነው የተናገሩት። በአውሮፓውያኑ 2020 የተመዘገበው ይህ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገባ Abrham Fekede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብቷል፡፡ ቡድኑ ቅዳሜ በሚጀመረው እና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ላይ ለመሳተፍ ነው ኪጋሊ የገባው። ኢትዮጵያን ጨምሮ 7 ሀገራት…