Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪውን ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት /ዩኒዶ/ እና የጀርመን ተራዲኦ ድርጅ /ጂአይዜድ/ ጋር የጨርቃጨርቅ ኢንዲስትሪውን ለመደገፍና ለማሳደግና የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የሶስትዮሽ ስምምነቱን በንግድና ኢንዱስትሪ…

የዘንድሮ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ቁጥር ወደ 12 ሺህ 500 ዝቅ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ነገ ምዝገባ በሚጀምረው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 12 ሺህ 500 ተሳታፊዎች እንደሚካሄድ ተገለፀ። የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ በማድረግ ጥር 2 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በነገው እለት…

የአፍሪካ ሀገራት በ2021 መጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያገኙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ሀገራት በፈረንጆቹ 2021 መጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያገኙ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ልዑክ አስታወቀ፡፡ ልዩ ልዑኩ ይህንን ያስታወቀው ከናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂኦፍሪይ ኦኒዬማ ጋር በአቡጃ በዝግ ከመከረ በኋላ ነው…

የአንድነት ፓርክ የአቦ ሸማኔ አውደ ርዕይን ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት የአቦ ሸማኔ አውደ ርዕይን ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ፡፡ የአቦ ሸማኔ አውደ ርዕይዩ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት እንደሚሆን  ተገልጿል ፡፡ ጎብኚዎች "ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፓርካችን በመምጣት እነዚህን ውብ እንስሳት መጎብኘት…

የጣልያናዊው እግርኳስ ተጫዋች ፓውሎ ሮሲ ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጣልያን ዓለም ዋንጫን እንድታነሳ ካስቻሏት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ፓውሎ ሮሲ ህይወቱ አለፈ፡፡ የ64 ዓመቱ ፓውሎ ሮሲ ጣልያን በ1982 የዓለም ዋንጫን ስታነሳ ብሔራዊ ቡድኑን እየመራ ለድል ካበቁት መካከል አንዱ ነው፡፡ የሮሲን ህልፈት…

የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት በአዲስ አበባ ስቱዲዮው የቀጥታ የዜና ስርጭት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ መገናኛ ብዙኀን ድርጅት ከአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ስቱዲዮው የዜናና ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በአጀማመር ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የፌዴራል የስራ ኃላፊዎች…

ኢንጂነር አይሻ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር  ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ ተቋማቱ በጋራ አብሮ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ማተኮራቸው ነው የተገለጸው፡፡ ከኢንዱስትሪ…

ብራዚል ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ከዛሬ ጀምሮ ወደ በረራ ልትመልስ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብራዚል ከዛሬ ጀምሮ በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አገልግሎት መስጠት ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች፡፡ ይህንን ያለው የሀገሪቱ ጎል የተሰኘው አየር መንገድ ነው ተብሏል፡፡ ጎል የሀገር ውስጥ በረራዎችን በማድረግ በብራዚል ስም ያለው አየር…

ሜ/ጄ ገብረ መድህን ፈቃዴን ጨምሮ 7 ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የጦርነት ቅስቀሳና የገንዘብ ድጋፍ ሲያሰባሰቡ ነበር-የፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሜጀር ጄነራል ገብረ መድህን ፈቃዴን ጨምሮ በሰባት  ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ላይ በተደረገ ምርመራ በአዲስ አባባና በተለያዩ አካባቢዎች በተጀመረው ጦርነት በትግራይ ሰራዊት አሸናፊነት እንዲጠናቀቅ በሚል ቅስቀሳ ሲያደርጉንና የገንዘብ ድጋፍ…

ስፖርት ኮሚሽን በ25 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ግንባታን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን በ25 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ግንባታን አስጀመረ፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚገኘው የፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ግንባታን የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በላይ ደጀን…