Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራው ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ስለ ሕግ ማስከበር ዘመቻው በማስረዳት ጉልህ አስተዋጽዖ አበርክቷል – የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ

ዳያስፖራው ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ስለ ሕግ ማስከበር ዘመቻው በማስረዳት ጉልህ አስተዋጽዖ አበርክቷል - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዳያስፖራው ሐሰተኛ መረጃዎችን በማጋለጥ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የሕግ ማስከበር ዘመቻውን በትክክል እንዲገነዘብ ጉልህ…

ኢጋድ በአሁኑ ወቅት ቀጠናዊ ውህደት ላይ ትኩረት አድርጓል – ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ኢጋድ በአሁኑ ወቅት ቀጠናዊ ውህደት ላይ ትኩረት ማድረጉን አስታወቁ፡፡ ዋና ጸሐፊው ይህንን ያሉት ለኢጋድ የአምባሳደሮች ኮሚቴ ፣ ከመላው አካባቢ ለተውጣጡ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮርያና ከአየርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካንግ ኪዩንግ-ዋሃ እና ከአየር ላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳይመን ኮቭኒይ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ጋር ባደረጉት…

የምርት ገበያ ባለሥልጣን አሠራር ሊፈተሽ ይገባል – የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሀገሪቱን የውጭ ንግድ ለማስፋት ከምርት ገበያ ባለሥልጣን ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ የክልል ርዕሳነ-መስተዳድሮች ጠየቁ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና የዘርፉ ተወካዮች ጋር በውጭ ንግድ ችግሮችና…

24 ሰዓታት 440 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 203 የላብራቶሪ ምርመራ 440 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። እንዲሁም 1 ሺህ 972 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዓት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዓት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ፡፡ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ምሁራንንና ባለሙያዎችን ያቀፈው ኮሚሽኑ ለወደፊት ዘመናዊ እና ሁሉን ዓቀፍ ትምህርት ምን…

የበለጸገች እና ሰላሟ የተጠበቀ ትግራይን ለማረጋገጥ ህዝቡ የጀመረውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል የብልጽግና ፓርቲ እና ትዴፓ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የበለጸገች እና ሰላሟ የተጠበቀ ትግራይን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ለመደገፍ የትግራይ ህዝብ እና ወጣቶች መጫወት የጀመሩትን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ እና ትዴፓ ጥሪ አቀረቡ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…