ፋና 90 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተደዳር ከዛላምበሣ፣ ውቅሮ፣ አዲግራት እና ዕዳጋ ሐሙስ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NxqlZIkgwys
ፋና 90 ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሚገኙበት ቢሮ ውስጥ ለውስጥ ከ300 ሜትር በላይ የኮንክሪት ዋሻ ተገኘ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V5hwCEIY6w4
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት ጸረ ሰላም ሃይሎች የታዳጊ ክልሎችን የተፈጥሮ ሃብት በመውረር እና በመዝረፍ በየአካባቢው የወጣቶች የስራ አጥነት ቁጥር እንዲጨምር ማድረጋቸው… Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት ጸረ ሰላም ሃይሎች የታዳጊ ክልሎችን የተፈጥሮ ሃብት በመውረር እና በመዝረፍ በየአካባቢው የወጣቶች የስራ አጥነት ቁጥር እንዲጨምር አድርገዋል ሲሉ በባህላዊ ወርቅ ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራትና የምጣኔ ሃብት ምሁራን ተናገሩ። ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጉ አቡ አባ ገዳዎች ለኦነግ ሸኔ ድጋፍ የሚያደርጉና የቡድኑ ተላላኪዎች ከማህበራዊ ጉዳዮች እንዲገለሉ ወሰኑ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የደገምና ወረጃርሶ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን የኦነግ ሸኔ አባላትን አውግዘዋል። በዚህም የኢጉ አቡ አባ ገዳዎች ደንብ አውጥተዋል፡፡ በደንቡ መሰረትም ለኦነግ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በብሔራዊ ትያትር አዳራሽ ተከበረ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ 15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓልን በብሔራዊ ትያትር አዳራሽ “እኩልነትና ህብረ- ብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል አከበሩ፡፡ የበዓሉን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ባህልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ መንግስት እና ህዝብ የጣለባቸውን ከባድ ኃላፊነት ወደ ጎን…
ስፓርት የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ለጠ/ሚ ዐቢይ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት አበረከተ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት /ኦርደር ኦፍ ሜሪት/ አበረከተ። ሽልማቱ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ለኦሎምፒክ ስፖርት ማደግ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት መካሄዱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ በስራ ላይ የሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ከ5 እስከ 8ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት ተጀመረ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ከ5 እስከ 8ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት በዛሬው ዕለት ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በንፋስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶክተር ውለታ የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፉ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የላሊበላ ኔትወርክ መስራች ዶክተር ውለታ ለማ ፖርቹጋል በተካሄደው የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ አሸናፉ፡፡ በጤናው ዘርፍ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ28 ዓመታት ልምድ ያካበቱት ዶክተር ውለታ ከሽልማቱ በኋላ…