ስፓርት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች፡፡ አትሌት ገንዘቤ ግማሽ ማራቶኑን በ1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቃለች፡፡ ሁለተኛ የወጣችው ኬንያዊቷ አትሌት ሼይላ ቼፕኪሩ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታን ጭካኔ የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታውን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የሚያወግዙ ሰልፎች በማይካድራ፣ ቆቦ፣ አላማጣ ተካሄዱ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል እያከናወነ ያለውን ህግ የማስከበር ዘመቻ እንደሚደግፉ አሳውቀዋል። ሰልፈኞቹ የትግራይ ህዝብ መልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ተኛው ሀገር ዓቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ተከበረ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሦስተኛው ሀገር ዓቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በድምቀት ተከብሮ ውሏል። ሀገር ዓቀፉ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን "ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን" በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ በዚሁ ወቅት…
ኮሮናቫይረስ ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሩስያ በወረርሽኙ ከፍተኛ ተጋላጭነት ውስጥ ለሚገኙ ዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ እየተሰጠ የሚገኘው ለዚሁ ተብለው በተከፈቱ አዳዲስ ክሊኒኮች ነው ተብሏል፡፡ ይህ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘው ክትባት በ70 ክሊኒኮች ነው…
ስፓርት 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ተካሄደ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ ሲያሸንፍ ዴሬሳ ገለታ እና ሙስጠፋ ከድር ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ በሴቶች ገበያነሽ አየለ በአንደኛነት ስታጠናቅቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእስራኤል የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያን፣ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መንግስት የወሰደውን ሕግ የማስከበር እርምጃ በመደገፍ በቴልአቪቭ ሰላማዊ… Abrham Fekede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእስራኤል የሚኖሩ የቤተ እስራኤል ማኅበረሰብ አባላት፣ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መንግስት በሕወሓት ጁንታ ላይ የወሰደውን ሕግ የማስከበር እርምጃ እና የመከላከያ ሠራዊት ያደረገውን ተጋድሎ በመደገፍ በቴልአቪቭ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ዳግማዊት በአየር ብክለት በሚመክር ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ተወያዩ Abrham Fekede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ስለዓለም አቀፍ የአየር ብክለት በሚመክር ጉባኤ ላይ ተወያዩ፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ውይይት ላይ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አፍሪካን በመወከል በዓለም አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ሱዳን ወታደራዊ የጋራ የጥምር ኮሚቴ ውይይት አካሄደ Abrham Fekede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 22ኛ ንስር ክፍለጦር የ3ኛ ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ እና የፌደራል ፖሊስ አመራር ፣ ከሱዳን 13ኛ ክፍለጦር 14ኛ ብርጌድ 9ኛ ሻለቃ አመራር የጋራ ጥምር ወታደራዊ ኮሚቴ በሁለቱ ሃገራት ድንበር አካባቢ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ መሰረት ያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ ማስከበሩ ዙሪያ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በማስረዳት በኩል የተሳካ የዲፕሎማሲ ስራ ተሰርቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Abrham Fekede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ሲካሄድ የነበረው ህግ የማስከበር እና የህልውና ዘመቻ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በማስረዳት በኩል የተሳካ የዲፕሎማሲ ስራ መሰራቱን አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃልአቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት ህግን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር የበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ላይ ሬና ገላኒ፣ በተባበሩት መንግስታት ዋና መስሪያ ቤት የሰብዓዊ ድጋፍ ዳይሬክተር፣ ዶክተር ካትሪን…