Fana: At a Speed of Life!

የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የሚዲያ ሚና በቀውስ ጊዜ በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የሚዲያ ሚና በቀውስ ጊዜ በሚል ርዕስ በሰላም ሚኒስቴር አመቻችነት የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን የከፈቱት የሰላም ሚኒሰትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ዓቀፍ እና የሀገር ውስጥ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባን የቦርድ አባላት አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባን የቦርድ አባላት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የቦርዱ አባላት ማህበሩ የተጎዱ ጀግኖችንና ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳትና ለመንከባከብ የተቋቋመ ነው ብለዋል፡፡ አባላቱ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ…

የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት 2009 ዓ.ም ላይ ሲጀምር በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኙ የከተማ ዜጎችን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥን ዓላማው አድርጎ…

ጣልያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በክልሎች መካከል የሚደረግ የገና ጉዞን አገደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣልያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በማድረግ በክልሎች መካከል የሚደረግ የገና ጉዞን አገደች፡፡ አውሮፓ ለገና እና አዲሱን ዓመት ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ትገኛለች፡፡ ይህን ተከትሎም የኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ የተለያዩ ሃገራት ክልከላዎችን…

በዚህ ሁሉ ግፍና መከራ እንዲንበረከክ የተሞከረው ሰራዊት ዛሬ መሰናክሉን አልፎ ዘመን የማይሽራቸውን ጀግኖች ሰጥቶናል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚህ ሁሉ ግፍና መከራ እንዲንበረከክ የተሞከረው ሰራዊታችን ዛሬ ከዚያ ሁሉ መሰናክል አልፎ ዘመን የማይሽራቸውን ጀግኖች ሰጥቶናል። አስር አለቃ ዋቆ አላኬ እና ምክትል አስር አለቃ ሃብታሙ ተስፋዬ የሰሜን ዕዝ 20ኛ ቃሉ ክፍለ ጦር አባላት ሲሆኑ…

ም/ከንቲባ አዳነች ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለውን የአትክልት ተራ የገበያ ማዕከል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለውን የአትክልት ተራ የገበያ ማዕከል የግንባታ ሥራ ጎበኙ። ወይዘሮ አዳነች በማህበራዊ…

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት የሚገልጽ ዝግጅት አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነትና ድጋፍ የሚገልጽ ዝግጅት አካሂደዋል። የመከላከያ ሰራዊት በከሃዲውና ጽንፈኛው ህወሓት ቡድን የተቃጣበትን ጥቃት መክቶ በፍጥነት ኢትዮጵያን…

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ70 ሚሊየን ዩሮ ካፒታል ወደ ስራ የገባው የሶፍሌት ማልት ኢትዮጵያ መጋቢት ወር ላይ ምርት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ70 ሚሊየን ዩሮ ኢንቨስትመንት ካፒታል ወደ ስራ የገባው የሶፍሌት ማልት ኢትዮጵያ ፋብሪካ መጋቢት ወር ላይ ምርት ይጀምራል ተባለ፡፡ ፋብሪካው በፈረንሳይ ቀዳሚ የጥራጥሬ ሰብሳቢ ሲሆን በ70 ሚሊየን ዩሮ…

መንግስት ህግን ማስከበርና ዜጎችን የመጠበቅ ግዴታ ስለነበረበት ወደ ህግ ማስከበር ዘመቻ ገብቶ ነበር – አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ መንግስት ህግ ማስከበርና ዜጎችን የመጠበቅ ግዴታ ስለነበረበት ወደ ህግ ማስከበር ዘመቻ ገብቶ እንደነበር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሄኖክ "አይ ኦን አፍሪካ" በሚሰኘው ፕሮግራም ከፍራንስ 24 የቴሌቪዝን ጣቢያ…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቲፈን አኦር የተመራ ልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ በውይታቸውም ሁለቱ ሀገራት ቀደምም ሲል…