በጋምቤላ ክልል ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ፑኝውዶ ከተማ ከ18 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የውሃ ፕሮጀክቱን በመረቁበት ወቅት በክልሉ ቀደም ሲል ተጀምረው በተለያዩ…