የአብሮነት እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ወደ ፊት ማራመድ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአብሮነትና የአንድነት እሴቶች ይበልጥ በማጠናከር የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ወደ ፊት ማራመድ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ።
ይህን ያሉት የህብረ ብሄራዊ አንድነት ችቦ ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ ጋምቤላ…