ፋና 90 የተቀላጠፈና የተቀናጀ የሎጀስቲክስ አገልግሎት መሰጠቱ ለሰራዊቱ ድል የላቀ ሚና ነበረው Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9mJ94HIT1u4
ኮሮናቫይረስ በ24 ሰዓታት 540 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 4 ሺህ 493 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 817 የላብራቶሪ ምርመራ 540 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፉት 24 ሰዓታት የ6 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሮጌው ብር የመገበያያ ጊዜ ከነገ ጀምሮ ያበቃል Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሮጌው ብር ኖት የመገበያያ ጊዜ ከነገ ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያበቃል። የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም መግለጹ ይታወሳል። ባንኩ ከዚህ ቀደም ህዳር 10…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔ 0.93 ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔ 0 ነጥብ 93 ላይ እንደሚገኝና 669 ሺህ 236 ሰዎች ደግሞ ኤችአይቪ በደማቸው እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ይህ የተባለው በኢትዮጵያ ለ33ኛ ጊዜ "ኤችአይቪን ለመግታት፣ ዓለምአቀፋዊ ትብብር፣ የጋራ ኃላፊነት"…
የሀገር ውስጥ ዜና በአራት ወራት ውስጥ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ624 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት አራት ወራት ጊዜ ውስጥ ከ624 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የግድቡ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት መጠናቀቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀን ለኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኔዘርላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቲፍ ብሎክ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዜጎቿን መልሳ ለማቋቋም እየሰራች ነው – አቶ ዛዲግ አብርሃ Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በስደት ሱዳን የሚገኙ ዜጎችን በትግራይ ክልል መልሶ የማቋቋም ስራ እየሰራ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ማዕከል ግንባታ ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ። አቶ ዛዲግ ህወሓት በትግራይ ቴሌኮምን ጨምሮ በርካታ የመሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የሎጅስቲክስ አገልግሎት መቅረቡ ለሰራዊቱ ድል የላቀ ሚና ነበረው – ሜ/ጄ አብዱራህማን እስማኤል Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሜጀር ጄነራል አብዱራህማን እስማኤል የተቀላጠፈና የተቀናጀ የሎጀስቲክስ አገልግሎት መሰጠቱ ሰራዊቱ ጁንታውን ከስራ ውጭ እንዲያደርግ የላቀ ሚና እንደነበረው ተናገሩ፡፡ ከሃዲው የህውሓት ቡድን ባልተጠበቀ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው ሐሙስ የሚጀመረውን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አስመልክቶ ምክክር ተካሄደ Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዳር 24 ቀን የሚጀመረውን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ምክክር መካሄዱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምክክሩ በፈተና ጣቢዎች ሊደረጉ በሚገቡ የግብዓት ዝግጅቶች፣ በጸጥታ፤ በኮቪድ 19 እና በበጀትና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Abrham Fekede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 295 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዜጎች ወደሀገራቸው እንዲመለሱ የኢትዮጵያ መንግስትና የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት በትብብር መስራታቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ ከስደት ተመላሽ ዜጎች…