Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 440 ሺህ 656 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር እርሻ 440 ሺህ 656 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በዓመታዊ ሰብል…

የአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሴራሚክ ምርት ለገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሴራሚክ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ አቅርቧል። የፓርኩ ስራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ ቦሰት ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በፓርኩ የሴራሚክ፣ ጨርቃ ጨርቅና…

12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በአክራ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እየተሳተፉ…

የኮንስትራክሽን ተቋራጮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከ20 በላይ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች ጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ በፈረንጆቹ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ የሚተገበር…

ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው አሉ። የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራሽን ዘርፉን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ተግዳሮትና ዕድሎችን በመለየት ዘርፉን ወደ አዲስ ከፍታ…

የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። የሚኒስቴሩና የክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ምክክር መድረክ በሀረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትሯ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የስታርታፕ ቢዝነሶች እንዲስፋፉ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ኢኒሼቲቭ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ነጥረው እንዲወጡ እና ስታርታፕ ቢዝነሶች እንዲስፋፉ እያደረገ ነው አለ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፡፡ ኢኒሼቲቩ ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሥነምህዳር እንዲመሰረት ማስቻሉም ተገልጿል።…

የሳይበር ደህንነት መርሆዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመረጃ ሥርዓቶች ላይ ያለው ጥገኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ተቋማት ለሳይበር ጥቃት የነበራቸውን ተጋላጭነት እንዲጨምር ከማድረጉም በላይ የጥቃት ዘዴው ውስብስብ፣ ዓይነቱ ተለዋዋጭ እንዲሁም የሚያስከትለው ውድመት ከፍተኛ እየሆነ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ዕጣን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የዕጣን ምርት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽንና ማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ ጋሻው አይችሉህም 2 ሺህ 505…

20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በተመለከተ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት የዐቢይ ኮሚቴ አባላት…