የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት 667 የፈተና ማዕከላት ተዘጋጁ Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ቢዝነስ በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎች… Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎችን መመልከታችን ለሀገራችን ባለሀብቶች ለማስተዋወቅ ያግዘናል አሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች፡፡ በኢትዮጵያ የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ የልማት እንቅስቃሴዎችን አምባሳደሮች እና…
ስፓርት በኤሲሚላን ራሱን ለዓለም ያሳየው አንድሪያ ፒርሎ… Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያናዊው የኤሲሚላን የቀድሞ ኮከብ አንድሪያ ፒርሎ ከምንጊዜም ምርጥ የመሐል ሜዳ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፡፡ በፈረንጆቹ 1979 በዛሬዋ ዕለት የተወለደው አንድሪያ ፒርሎ የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ብሬሺያ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ዳግም ተጀመረ Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ዳግም ተጀምሯል። 392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎቹ ትብብር የሕዝቡን የጋራ ሰላምና ልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች… Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በጋምቤላ ክልሎች ትብብር የሕዝቡን የጋራ ሰላምና ልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ውጤት እያመጡ ናቸው። በአሶሳ ከተማ የተገነባው የኦሮሚያ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የጋምቤላ ክልሎች የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶ አደሩ በዝናብ ወቅት ሳይገደብ የግብርና ሥራውን እንዲያከናውን እየተሰራ ነው – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አርሶ አደሩ በዝናብ ወቅት ሳይገደብ የግብርና ሥራውን ዓመቱን ሙሉ ማከናወን እንዲችል በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። በምስራቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ በክልሉ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጭር ጊዜ የማዳበሪያ ፋብሪካው ተጠናቅቆ የኢትዮጵያ አንዱ ቁልፍ ችግር ይፈታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአጭር ጊዜ ውስጥ የጎዴ የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታው ተጠናቅቆ የኢትዮጵያ አንዱ ቁልፍ ችግር ይፈታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎዴ ተገኝተው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየርና የምርት ባህልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን… Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየርና የምርት ባህልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሐረር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዳበሪያ ፋብሪካው የሥራ ሂደት ፍጥነት አበረታች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ዩሪያ ማዳበሪያ የማምረት አቅም ያለው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሥራ ሂደት ፍጥነት አበረታች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ማለዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ አርዓያ የሚሆን ተግባር እያከናወነ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው Adimasu Aragawu May 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካርጎ፣ በአቪዬሽን አካዳሚ ማሰልጠኛ እና በሌሎችም የዘርፉ አገልግሎቶች አርዓያ የሚሆን ተግባር እያከናወነ ነው አሉ የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት…