Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 12 ሺህ የሰላም ሰራዊት አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም 7ኛ ዙር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ያሰለጠናቸውን 12 ሺህ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላትን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ በዚህ ወቅት…

የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ሀገር በቀል ዕውቀት በመጠቀም ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ጉልበትና ሀገር በቀል ዕውቀት በመጠቀም፣ በአነስተኛ ወጪ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ…

የተቋማት ግንባታ ለሀገር ልዕልና…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ሀገር ጠንካራ እና ተከታታይነት ያለውን ዕድገት ማስመዝገብ የሚችለው ጠንካራ ተቋማት ሲኖሩ እንደሆነ እሙን ነው። በዚህም ተቋማት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ምሰሶ በመሆን የዜጎች እኩልና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ረገድ ጉልህ ሚና…

ርዕዮተ ኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሁሉም ሀገራት ሚዛናዊ ልብ አላት፡፡ ከሁሉም ጋር በመተባበርና በመከባበር፣ በፍትሃዊነትና በእኩልነት እንዲሁም በጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲን ታራምዳለች፡፡ ይህ አቋሟ ጎረቤትን እንደራስ እንዲሁም የሩቁን ለጋራ ጥቅም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልዩ የአውሮፕላን ትርኢት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት ልዩ የአውሮፕላን ትርኢት አካሂዷል። አውሮፕላኖች ለሕዝብ ዕይታ የሚቀርቡበትን ትርኢት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ…

በመጪው ሰኞ ሁሉም ሙዚየሞች ለጎብኚዎች በነጻ ክፍት ይሆናሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሙዚየም ቀንን ምክንያት በማድረግ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ሙዚየሞች ለጎብኚዎች በነጻ ክፍት ይሆናሉ አለ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን፡፡ ዓለም አቀፍ የሙዚየም ቀን "ሙዚየሞች የተከፋፈለውን ዓለም ያስተሳስራሉ"…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 29ኛውን የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 29ኛውን የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ማህበራዊ ፍትህን የምናነግስበት አንዱ የተስፋ ብርሃን የምገባ ፕሮግራማችን…

የአሚ’ አ ከተማ ሞዛርት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እርሱ ከአያቱ እግር ስር ከእግር ኳስ ይልቅ የፈረንሳይን ስነ ጽሁፍና ፍልስፍና እየተጋተ በጥበባዊ ተረኮች ፍቅር ሲከንፍ፥ እኩዮቹ ግን ቅሪላ ሲለጉ ይውላሉ። ለዛም ነው በፈረንጆቹ 1977 በአሚ' አ ከተማ ከሀኪም ቤተሰቦች የተገኘው አዳጊ ፒያኖን…

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለሰባት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ስለ ሀገር ሰላም፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን አንድነት፣ ስለ ሰው ልጅ…

ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ውድድሮች ስታስጠራ የቆየችው አትሌት የብርጓል መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ሯጭ አትሌት የብርጓል መለሰ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ውድድሮች ስታስጠራ ቆይታለች፡፡ አትሌት የብርጓል ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጀምሮ በበርካታ አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች ላይ በመካፈል ስኬታማ…