ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይና አቻቸው ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu May 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በቤጅንግ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት ፕሬዚዳንት ፑቲን ባደረጉት ንግግር÷ በሩሲያ እና ቻይና መካከል ያለው ሁሉን አቀፍ አጋርነትና ስልታዊ መስተጋብር በዘመናዊው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት ግንባታ በኢትዮጵያ… Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ግልጽ ፍኖተ ካርታ የያዘ ሉዓላዊ የዲጂታል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት እየገነባች ነው አሉ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሜሮን ከፈለው (ዶ/ር)። “የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነት የቀጣናውን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ… Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነት የቀጣናውን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው አሉ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሼኽ ሻኽቡጥ ቢን ናህያን፡፡ ሼኽ ሻኽቡጥ ቢን ናህያን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ፋና ስብስብ ከጥገኝነት ለመውጣት የታለመ ውሳኔ… Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ዘመን ዓለም በመረጃ ትዘወራለች፡፡ መረጃ ቀዳሚም ኋላ ቀርም ያደርጋል፡፡ አባት እናቶቻችን ዋጋ ከፍለው የሀገራችንን ሉዓላዊነት ጠብቀው አቆይተውልናል፡፡ አሁን በእኛ የዲጂታል ዘመን ደግሞ እኛ ነጻነታችንን ለማስጠበቅ እና ከጥገኝነት ለመውጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራ ነው- አቶ አወል አርባ Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በልዩ ትኩረትና ቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልፅግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ የሰላምና የልማት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በብልፅግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። ብልፅግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለክልል ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳታን ለሀገራዊ ዕድገት መጠቀም ይገባል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳታን ለሀገራዊ ዕድገት መጠቀም ይገባል አሉ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፡፡ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሐሳብ ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዘርባጃን የአሳን ቀላል የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎትን ጎበኙ Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም የከተሞች ፎረም ተሳትፎ ጎን ለጎን የአዘርባጃን የአሳን ቀላል የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎትን ጉብኝተዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ እኛም…
Uncategorized በጎንደር ከተማ የአኗኗር ሂደትን እየቀየረ ያለው የኮሪደር ልማት Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከተሞች የተጀመረውን የኮሪደር ልማት መርሐ ግብር ወደ ገጠር የሀገሪቱ ክፍሎች ለማስፋፋት እየተሰራ ነው። የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተነደፈ ስትራቴጂያዊ የልማት እቅድ ሲሆን÷ በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል በኢትዮጵያ የምታደርገውን ኢንቨስትመንት አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር አብረሃም ንጉሴ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በኢትዮጵያ የምታደርገውን ኢንቨስትመንትና የልማት ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አብረሃም ንጉሴ (ዶ/ር)፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በልዩ…