ስፓርት አትሌት በዳቱ ሂርጳ በፓሪስ ማራቶን አሸነፈች Adimasu Aragawu Apr 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የፓሪስ ማራቶን በሴቶች ኢትዮጵያውያኑ በዳቱ ሂርጳ እና ደራ ዲዳ ተከታትለው በመግባት በበላይነት አጠናቅቀዋል፡፡ አትሌት በዳቱ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ45 ሰከንድ እንዲሁም ደራ ዲዳ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆሳዕና በዓል እየተከበረ ነው Adimasu Aragawu Apr 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የሆሳዕና በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 4 ጨዋታዎች ይደረጋሉ Adimasu Aragawu Apr 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ 4 ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ይበልጥ እየቀረበ ያለው ሊቨርፑል ቀን 10 ሰዓት ዌስትሃምን በአንፊልድ የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ሊቨርፑል የዛሬውን ጨዋታ…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የባህር ዳር ከተማ ማሸነፊያ ግቦችን ቸርነት ጉግሳ እና ፍፁም አለሙ ማስቆጠር ችለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ…
ቢዝነስ አየር መንገዱ የአውሮፕላን መቀመጫዎችን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዜድ-400 የተሰኙ የአውሮፕላን መቀመጫዎችን ለመግዛት ሳፍራን ከተባለ የአውሮፕላን ቁሳቁስ አምራች ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን ገልጿል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ኩባንያው ለአየር መንገዱ ስምንት የቦይንግ 777-9…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በመከላከያ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችንና የተለያዩ የመሰረተ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረቱ ሰላምን ለማስፈን የሚያደርገውን ጥረት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እንድትደግፍ ጠየቀ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሞሀመድ ሳሌም አል ረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአፍሪካ ኅብረት እና በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና የስልጠና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሥልጠና ማዕከል ዕውቅና ባገኘባቸው አራት የሙያ መስኮች መደበኛ ስልጠና መስጠት መጀመሩን ዛሬ አብስሯል። ማዕከሉ ከዚህ ቀደም በጋዜጠኝነት፣ በሚዲያ ኮሙኒኬሽን እና በሚዲያ ቴክኖሎጂ የስልጠናና የማማከር ስራ ሲሰራ ቆይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ከተማ ኮሪደር ልማት ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Adimasu Aragawu Apr 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ከተማ የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። የጋምቤላ ከተማ የኮሪደር ልማት የመጀመሪያው ምዕራፍ እየተከናወነ ሲሆን÷ በልማቱ ሕዝቡን ተሳታፊ ለማድረግ…