ስፓርት የሞሐመድ ሳላህ መንገድ … Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእግር ኳሱ ዓለም እያስመዘገበ ያለውን ስኬት ተከትሎ ከትውልድ ሀገሩ አልፎ አፍሪካን እያስጠራ ያለውን የወቅቱ ስመ ጥር የእግር ኳስ ጠቢብ ሞሐመድ ሳላህ በወፍ በረር እናስቃኝዎ፡፡ በሀገረ ግብጽ የምትገኘውን የትውልድ መንደሩን ተላብሷት “የናግሪግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት ላይ ናቸው Adimasu Aragawu Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬይትናም ሀኖይ ይፋዊ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2025 የፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ ላይም ይሳተፋሉ። በቆይታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበዓል ወቅት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Adimasu Aragawu Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበዓል ወቅት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አስር ኢብራሂም መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኞች መዘጋጀቱ ተገለጸ Adimasu Aragawu Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን የክልሉ ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ቃሬ ከ32 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኞችን ለማዘጋጀት ታቅዶ እስካሁን ከ29 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልቃድር ካሚል ሞሀመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ በጅቡቲ በነበራቸው የስራ ቆይታ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮ-ጅቡቲ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሺህ 250 ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸው ተገለጸ Adimasu Aragawu Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሺህ 250 ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ ዓመት የ100…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ብራዚል የሰላም እና ደህንነት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን ታሪካዊ ግንኙነት በሰላም እና ደህንነት ዙሪያ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ከብራዚል የመከላከያ ሚኒስትር ጆዜ ሙሲዮ ሞንቴሮ ፊልሆ ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Adimasu Aragawu Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ26ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ እየመከረ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በስብሰባው በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል የአሰራር ሥርዓት በማስፋት ረገድ የተሻለ ስራ መከናወኑ ተመላከተ Adimasu Aragawu Apr 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ዲጂታል የአሰራር ሥርዓት በማስፋትና ብቁ የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ የተሻለ ስራ መከናወኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የሦስተኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን የዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ትልቅ ውጤት አስመዝግባለች – የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ Adimasu Aragawu Apr 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ዘርፍ ትልቅ ውጤት ማስመዝገቧን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በትላንትናው ዕለት በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ…