Fana: At a Speed of Life!

ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት❗️

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ…

ኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት ያላቸውን ግንኙነት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት መካካል ያለውን መልካም ግንኙነት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በሲሞን ሞርዲ ከተመራ የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ አራት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህም መሰረት፡- 1ኛ. በፕላንና ልማት ቢሮ እና በትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ተጠንቶ…

የትግራይ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌደራል መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የርዕሰ መስተዳድርነት ርክክብ ሥነ-ሥርዓት…

በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት ይከናወናሉ- ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት እንደሚከናወኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የርዕሰ መስተዳድር ርክክብ…

በመከላከያ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማና የሚበረታቱ ናቸው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማና የሚበረታቱ መሆናቸውን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት…

የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። አቶ ጌታቸው ረዳ የሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ኃላፊነታቸውን በይፋ ማስረከባቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው…

የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ” ፕሮጀክት የኢትዮጵያን ልማት የሚደግፍ ነው – አምባሳደር ተፈራ ደርበው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እየተገበረች ያለው “ቤልት ኤንድ ሮድ” ኢኒሼቲቭ የኢትዮጵያን የልማት እቅድ የሚደግፍ መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለጹ። አምባሳደር ተፈራ የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ” አኒሼቲቭ ዋነኛ አካል የሆነውና በኤሌክትሪክ…

ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ አሁን ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ የሚል እምነት በብዙ አካላት የታመነ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዚዳንትነት…

ተፋሰሶችን ለመጠበቅ የጋራ ዕቅድ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፋሰሶች ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ በመሆናቸው ለመጠበቅና ለመንከባከብ የተቀናጀ የጋራ ዕቅድ እንደሚያስፈልግ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ በሦስቱ ተፋሰሶች የሚተገበር “ብራይት” የተሰኘ የተቀናጀ የተፋሰስ አሥተዳደር ፕሮጀክት…