Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ…

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሥራ አመራር ቦርድ መልማይ ኮሚቴ ሥራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሥራ አመራር ቦርድ መልማይ ኮሚቴ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢና እና ሁለት አባላትን የሚመለምል ገለልተኛ ኮሚቴ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በድሬዳዋ ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኞች ዝግጅት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እየተዘጋጁ መሆናቸው ተገልጿል። በከተማ አስተዳደሩ የአካባቢ፣ የደን ልማት እና አየር ንብረት ባለስልጣን የደን ልማት ዳይሬክተር አቶ…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለሹዋሊድ ባህላዊ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የሹዋሊድ በዓል የህዝብ ለህዝብ…

ችግሮችን በሀይል ለመፍታት መሞከር ዘላቂ መፍትሔን አያመጣም – ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሀይል ለመፍታት መሞከር ዘላቂ መፍትሔን አያመጣም ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የሚያከናውነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት…

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር…

በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚካሄድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህም አጠቃላይ 4ሺህ 500 የማህበረሰብ ተወካዮች በመጀመሪያዎቹ 4 ቀናት እንደሚወያዩ ተገልጿል። በቀጣይም…

ባለ ንስር ዐይኑ ጎል ቀማሚ – ኬ ዲ ቢ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቁጥሮች አይዋሹም ይባላል፤ በዘጠኝ ዓመት የውሃ ሰማያዊዎቹ ቤት ቆይታው ከሪያን ጊግስ ቀጥሎ በፕሪሚየር ሊጉ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል ስሙን በስኬት መዝገብ አስፍሯል። ጎል ከማይነጥፍበት የማንቸስተር ሲቲ የፊት መስመር ጀርባ…

የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ጠጠር ሕክምና …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠጠር ሕመም በዋናነት በኩላሊት፣ ኩላሊትና የሽንት ፊኛን በሚያገናኘው የሽንት ቱቦ እና በሽንት ፊኛ ላይ ይከሰታል። በዐይን (መሬት ላይ) እንደሚታየው ዓይነት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ ሊፈጠር እንደሚችል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለጠጠር…

ፌዴራል ፖሊስ ለሕዳሴ ግድብ ከ254 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ማዋጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌዴራል ፖሊስ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቦንድ ግዥን ጨምሮ የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ በማካሄድ ከ254 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በማዋጣት ገቢ ማድረጉን ገለጸ። የፌዴራል ፖሊስ ቃል-አቀባይ ረዳት…