የሀገር ውስጥ ዜና ወጣት ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለውጪው ዓለም እንዲያስተዋውቁ ተጠየቀ Adimasu Aragawu Apr 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያ ቀዳሚ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እንድትሆን ያላትን አቅም የማስተዋወቅ ሥራ እንዲሠሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጠየቀ። ኮርፖሬሽኑ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር…
ስፓርት በእግር ኳስ ህይወቱ ቀይ ካርድ ያለተመለከተው ኢኔሽታ … Adimasu Aragawu Apr 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ላማስያ አካዳሚ በመነሳት እልፍ አእላፍ ስኬቶችን የተጎናፀፉ አሉ። እንደእነ ሊዮኔል ሜሲ፣ ዣቪ ሄርናንዴዝ እና ሰርጂዮ ቡስኬት የመሳሰሉ ተጨዋቾች በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። ስፔናዊው የባርሴሎና የቀድሞ የመሀል ሜዳ ተጫዋች…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 8 ወራት ከ264 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታወቀ Adimasu Aragawu Apr 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታውቋል። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባንኩን…
የሀገር ውስጥ ዜና መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና በዲፕሎማሲያዊ መስኮች በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው ሲሉ የመንግንሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አውስትራሊያ የጋራ ተጠቃሚነትን በሚያሳድጉ የትብብር መስኮች ላይ በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ፣ መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ደቡብ ሱዳን የአውስትራሊያ አምባሳደር ፒተር ሃንተር (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከአምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የህብረቱ የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት የአባልነት ተግባሯን በይፋ ጀመረች Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆና የ3 ዓመት ቆይታዋን በዛሬው ዕለት በአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በይፋ ጀምራለች። በሥነ-ሥርዓቱ የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ224 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ለማካሄድ የውል ስምምነት ተፈረመ Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ224 ሚሊየን 784 ሺህ ብር ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ለማካሄድ የውል ስምምነት ተፈራርሟል። በዋን ዋሽ ፕሮግራም የያያ ወርቄ ሲአር ዋሽ ባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ‘አዲስ ምዕራፍ” ፕሮግራም ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ‘አዲስ ምዕራፍ’ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ፕሮግራሙ እሑድ መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ያሰራጨውን ፕሮግራም ከመገናኛ ብዙኃን…
ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታው 12 ባንኮች መሳተፋቸውን ባንኩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስፍሯል፡፡ በዚህም አማካኝ የምንዛሪ ጨረታ ዋጋ አንድ የአሜሪካን ዶላር 131 ነጥብ 7095…
ስፓርት ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ምስት 3 ሰዓት ከ 45 ላይ ፉልሀምን ያስተናግዳል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉ ለሀገራት ጨዋታ ሲቋረጥ በመጨረሻ የሊጉ ጨዋታ ቼልሲን ማሸነፉ…