Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት ተከናውነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በምዕራብ አርሲ ዞን ገደብ ሃሳሳ ወረዳ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ሥርዓትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም አቀፉ የክፍያ ተቋም ማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓትን አስጀምሯል። ባንኩ ያስጀመረው የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓት በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል እንደሚያግዝ ተገልጿል።…

የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ወጣቶች በዲጂታል ስነ ምህዳር በንቃት እንዲሳተፉ የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ወጣቶች በዲጂታል ስነ ምህዳር ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ የሚያስችል ክህሎትና እውቀት የሚያስገኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር)…

ፊቼ ጫምባላላ የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊቼ ጫምባላላ የእርቅ፣ የሰላም፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት እሴቶች ከማጎልበቱ ባሻገር ለሀገር ግንባታና የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

የኢትዮጵያ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት እንደሚሆን ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሆን የዲጂታል ኢኮኖሚና መሰረተ ልማት እየገነባች መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ ማክታር ሳክ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ…

የሶማሌ እና የአፋር ክልሎች ህዝቦች የሰላምና የልማት ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ እና የአፋር ክልሎች ህዝቦች የሰላም እና የልማት ፎረም ተመሰረተ። የሁለቱ ክልሎች ህዝቦች የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠናከሪያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታዎች ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

ጻውዒት ጥቆማ ፕረዚደንት ጊዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንመላእ ህዝቢ ትግራይ ከምዝፍለጥ በመሰረት ሕገ መንግስቲ ፈዴሪኢ 62(9)፣ ከምኡውን በመሰረት ስምምዕነት ፕሪቶሪያን ኣብ ክልላት ምእታው ጣልቃ መንግስቲ ፈዴራል ንምድንጋግ ብዝወጸ አዋጅ ቁጽሪ 359/1995 መሠረት፣ ከምኡውን ምምስራት ኣሳታፊ…

ጂ አይ ዜድ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርናው ዘርፍ ያለውን ትብብር እንደሚያጠክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከጀርመን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር (ጂ አይ ዜድ) የግብርና ፕሮግራም ኃላፊ አንድሪያ ዊሊያም-ሰም ጋር ተወያይተዋል፡፡ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት፥ ጂ አይ ዜድ የአፈር ለምነትን ለመጠበቅ…

ሴፕ ብላተር እና ሚሼል ፕላቲኒ ከቀረበባቸው ክስ በድጋሚ በነፃ ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የፊፋ ፕሬዚዳንት ሴፕ ብላተር እና የቀድሞ የዩኤፋ ፕሬዚዳንት ሚሼል ፕላቲኒ ከቀረበባቸው በፊፋ የፋይናንሺያል የስነ ምግባር ጥሰት ክስ በነፃ መሰናበታቸው ተገልጿል። ሁለቱ የቀድሞ የእግር ኳስ ከፍተኛ ኃላፊዎች በፈረንጆቹ 2011 ላይ…

ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቼስተር ሲቲ…

ማንቼስተር ዩናይትድን በታሪክ ማማ ላይ የሰቀሉት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ፔፕ ጋርዲዮላ በፈረንጆቹ 2016 ወደ ማንቼስተር ሲቲ ሲመጣ ስለ ስፔናዊው አሰልጣኝ ተጠይቀው የሰጡት መልስ "ይህ ቡንደስ ሊጋ ወይም ስፔን ላሊጋ ሳይሆን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ነው" የሚል ነበር፡፡ ይህ ምላሻቸውም ፔፕ በሁለቱ…