Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ መቆጣጠር ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከስቶ የነበረውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ መቆጣጠር እንደተቻለ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የእንስሳት ጤናና ግብዓት አቅርቦት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር አዲሱ ኢዮብ በሽታውን ለመቆጣጠር የባለሙያዎች…

በቻይና ናንጂንግ የተሳተፈው ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ በተካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጀግና አቀባበል…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በንግድና ኢነርጂ ዘርፍ የቴክኒክና የስልጠና ልውውጦችን ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሐመድ አርካብ ጋር ተወያይተዋል። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ በሁለቱ ሀገራት የንግድና…

የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና ዩክሬን ተደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆምና ሰላም ለማምጣት የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና ዩክሬን ተደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ተወያይተዋል። በሀገራቱ መካከል ሰላም ለማምጣት አሜሪካ የጀመረችው ጥረት የቀጠለ ሲሆን፤ የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና…

የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሀመድ አርካብ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

ሀገር በቀል የሕክምና ዕውቀቶችን ለማሳደግ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የሕክምና እውቀቶችን በምርምር ለማሳደግ፣ ለመጠበቅና ለትውልድ ለማሸጋገር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢንስቲትዩት በሕክምና ዘርፍ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮና ከክልሉ ሕብረተሰብ…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት 12ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት የ12ኛ ዙር የስልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዲግራት፣ ዋቸሞ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች ተካሂዷል፡፡ ተመራቂዎቹ በአዲግራት፣ ዋቸሞ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች ስልጠና የወሰዱ ከ3 ሺህ 460 በላይ በጎ…

በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሚካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ። በሴቶች 800 ሜትር ቀን 9 ሰዓት ከ54 የአምናው የርቀቱ አሸናፊ ጽጌ ዱጉማ እና ንግስት ጌታቸው ለአሸናፊነት…

ኢትዮጵያ በብሪክስ ከፍተኛ የኢነርጂ ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ ከፍተኛ የኢነርጂ አመራሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች እንደምትገኝ ተገለጸ፡፡ በስብሰባው በብራዚል የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ በብሪክስ መድረክ ውስጥ ያለውን ትብብር…

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በቅድሚያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና የማኅበረሰብ አቀፍ ድጋፍና እንክብካቤ ጥምረት ምክር ቤትን ለማቋቋም፣…