Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ዣዎ ሎሬንሶ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና አንጎላ ለአስርት ዓመታት…

በማዕድን ዘርፍ ያለውን ሕገ ወጥነት ለማስቆም ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተስተዋሉ የሚገኙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም እየተወሰዱ የሚገኙ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህር ዳር በሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ኢትዮጵያ 6 የጭነት መርከቦችን ልትገዛ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስድስት አዳዲስ የጭነት መርከቦች ልትገዛ መሆኑን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታውቋል። ድርጅቱ ከስድስቱ መርከቦች ሁለቱ በተያዘው የበጀት ዓመት ተገዝተው ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ለፋና ሚዲያ…

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ ዕጣ አወጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለደንበኞቹ የሚሸልምበት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ። ኢትዮ ቴሌኮም የተቋቋመበትን 130ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነው የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ በርካታ…

ዩክሬን ወደ ሰላም ድርድር ለመምጣት ዝግጁ እንደሆነች ማረጋገጧን ፕሬዚዳንት ትራምፕ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ ዩክሬን የሰላም ስምምነትን ከግብ ለማድረስ ወደ ድርድር ጠረጴዛው ለመምጣት ዩክሬን ዝግጁ መሆኗን የሚገልጽ ደብዳቤ ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንደደረሳቸው ገለጹ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ…

ንቅሳት የካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚጨምር ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንቅሳት የካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚጨምር በደቡብ ዴንማርክ እና በሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲዎች የተደረገው ጥናት አመላክቷል። በዩኒቨርሲቲዎቹ ተመራማሪዎች ይፋ የተደረገው አዲሱ ጥናት የንቅሳት ቀለም ለቆዳ ካንሰር እና ሊምፎማ ካንሰር ያለን ተጋላጭነት…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ሊቨርፑልን ከፒኤስጂ የሚያገናኘው ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በአሰልጣኝ አርኔ ስሎት እየተመራ በቀጥታ 16ቱን የተቀላቀለው የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ወደ…

ሶስት የቀድሞ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ተሽከርካሪዎችን በመስረቅ የተከሰሱ ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ሁለት ተሽከርካሪዎችን ሰርቀዋል ተብለው ክስ የቀረበባቸው ሶስት የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ዘጠኝ ከሳሾችን ጥፋተኛ ሲል የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ፍርድ ሰጠ።…

የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በመመለስ ረገድ ለውጦች እየተመዘገቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በመመለስ ረገድ ለውጦች እየተመዘገቡ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ። የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከቅርጫፍ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ጋር በመሆን "ጠንካራና ውጤታማ አደረጃጀት…