ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር አስችሏል – ኦብነግ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መንግስትና በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) መካከል ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ያስቻለ መሆኑን ኦብነግ አስታወቀ።
በናይሮቢ ከተማ በኦብነግ ስም የወጣው መግለጫ…