ጎርፍን በአግባቡ በማስተዳደር የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅና ለልማት ማዋል ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎርፍን በአግባቡ በማስተዳደር የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅና ለልማት ማዋል ይገባል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)።
በስምጥ ሸለቆና በኦሞ ጊቤ ተፋሰሶች ላይ ያተኮረ የጎርፍ ተጋላጭነት ሁኔታና የመከላከል ስራን በተመለከተ…