በዓድዋ ዘመን የነበሩ ኢትዮጵያውያንን ተጋድሎ ወጣቱ ትውልድ በሚገባ ሊረዳው ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓድዋ ዘመን የነበሩ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለመጠበቅ ያደረጉትን ተጋድሎ ወጣቱ ትውልድ በሚገባ ሊረዳው ይገባል አሉ ምሁራን፡፡
በመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር መምህር ጸጋዬ ሞረዳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የአሁኑ ትውልድ…