የሀገር ውስጥ ዜና የቤት ችግርን በዘላቂነት የመፍታት ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤት ችግርን በዘላቂነት የመፍታት ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት ከማለዳ እስከ ቀትር በግንባታ ላይ ካሉ 17 ሳይቶች መካከል በገርጂ፣ በቱሉ ዲምቱ፣ በገላን ጉራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ አከራካሪ የሆኑ ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ የተላለፈውን ውሣኔ ይፋ አደረገ Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራ እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑ ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሣኔ ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ በተመለከተው…
ፋና ስብስብ ምርጫ የመምረጥና የመመረጥ መብት Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 38(1) መሠረት ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በፆታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አመለካከት ወይም በሌላ አቋም ላይ የተመሰረተ ልዩነት ሳይደረግበት፡- • በቀጥታ እና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት…
ቴክ የኤሌክትሪክ ድህረ ክፍያ ደንበኞች ባሉበት ሆነው ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበት አሰራር በሙከራ ደረጃ ተጀመረ Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው የፍጆታ ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበትን አሰራር በሙከራ ደረጃ አስጀምሯል፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሪደር ልማት የሥራ ባህላችን በመሰረታዊነት ተለውጧል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በኮሪደር ልማት የከተሞቻችንን ገጽታ ብቻ ሳይሆን የሥራ ባህላችን በመሰረታዊነት ተለውጧል አሉ። የሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም የሴክተር ጉባዔ የተቋሙ አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ለጽንፈኛው ቡድን ለማቀበል ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች ጽኑ እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾቹ 9 ፒኬኤም የተባለ መትረየስ የጦር መሳሪያ በሕገ ወጥ መንገድ…
ስፓርት ብራዚላዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ ካስሚሮ… Adimasu Aragawu Feb 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት ምርጥ ብቃታቸውን እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ብራዚላዊው ተጫዋች ካስሚሮ፡፡ የእግር ኳስ ሕይወቱን በሀገሩ ክለብ ሳኦፖሎ የጀመረው ካስሚሮ የቡድኑን ሚዛን በመጠበቅ ችሎታው ይታወቃል፡፡ በወቅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሰራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል ያመላክታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Feb 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሰራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል ያመላክታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብላቴ ወንዝ አካባቢ የተከናወነ የፍራፍሬ ልማትን የጎበኙ ሲሆን÷ የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ወደ ብላቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት… Adimasu Aragawu Feb 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ግጭቶችን በውይይት የመፍታት ባህል እንዲዳብር ከፍተኛ ሚና አለው አሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ ጌትነት ታደለ (ፕ/ር)። ተመራማሪው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወለጋ አካባቢ ያየናቸው የልማት ስራዎች ሀገራችንን ለመቀየር የሚያስችሉ ስራዎች ማሳያ ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወለጋ አካባቢ ያየናቸው የልማት ስራዎች ሀገራችንን ለመቀየር የሚያስችሉ ስራዎች ማሳያ ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ የወለጋ ዞኖች ያደረጓቸውን የልማት…