የሀገር ውስጥ ዜና በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች በውይይት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ እንዲያራምዱ ተጠየቀ Adimasu Aragawu Feb 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች የዴሞክራሲ መርህን ተከትለው በውይይት ላይ የተመሰረተ የሰለጠነ ፖለቲካ ማራመድ እንደሚገባቸው ተመላከተ። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች “ለሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በጋራ እንቁም” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት ከ657 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Adimasu Aragawu Feb 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 657 ሚሊየን 600 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። ትናንት የጀመረው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው በዛሬው ዕለት የክልሉን…
ጤና የእናቶች ጤና አገልግሎትን በዲጂታል አማራጭ ክትትል ማድረግ… Adimasu Aragawu Feb 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእናቶች ጤና አገልግሎትን በዲጂታል አማራጭ ክትትል ማድረግ በእርግዝና፣ ወሊድና ድህረ ወሊድ ጊዜ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመለየትና ምላሽ ለመስጠት ያግዛል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ። የክልሉ ጤና ቢሮ የጤናማ እናትነት ወር ማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረቱ መሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲመለከቱ ጥሪ ቀረበ Adimasu Aragawu Feb 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲመለከቱ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዎች፣ በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት፣ በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች፣ የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ብሔራዊ ጥቅሞቿን የሚያስጠብቁ አጀንዳዎች አቀረበች Adimasu Aragawu Feb 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ብሔራዊ ጥቅሞቿን የሚያስጠብቁ አጀንዳዎች አቅርባለች። የሕብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ሁለተኛ ቀን ውሎው በሰላምና ፀጥታ ላይ መክሯል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን ትራንስፎርሜሽን ለአባል ሀገራት በተሞክሮነት የሚቀርብ ነው – የአፍሪካ ሕብረት Adimasu Aragawu Feb 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ትራንስፎርሜሽን ለአባል ሀገራት በተሞክሮነት የሚቀርብ ነው አለ የአፍሪካ ሕብረት። የሕብረቱ የግብርና፣ ገጠር እና ዘላቂ ልማት ኮሚሽነር ሞሲስ ቪላካቲ ከሕብረቱ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ ነው Adimasu Aragawu Feb 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የምታቀርባቸው ተሞክሮዎች … Adimasu Aragawu Feb 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ልታቀርባቸው የምትችላቸው በርካታ ተሞክሮዎች አላት አለ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከየካቲት 6 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስድስት ወራት የመንግሥትና የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Feb 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የመንግሥትና የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የፓርቲና የመንግሥት…
ቢዝነስ 19 ሺህ 600 ቶን የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀረበ Adimasu Aragawu Feb 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት 19 ሺህ 600 ቶን የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀረበ። የክልሉ ሻይ፣ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አስራት መኩሪያ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ባለፉት…