Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ ወሳኝ…

የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ የዳኞች ሹመትን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ። የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ገዛሊ አባሲመል ተሿሚ ዳኞችን ለጨፌው ሲያቀርቡ÷ በክልሉ የዳኝነትና ፍትህ አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ዘርፉን…

ለአፍሪካ ብልጽግና በውሃ ዘርፍ ላይ በቆራጥነት ኢንቨስት ማድረግ ይገባል – ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ብልጽግና እና መረጋጋት በውሃ ዘርፍ ላይ በቆራጥነት ኢንቨስት ማድረግ ይገባል አሉ የአፍሪካ ሕብረት የግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚ እና የዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ። ትናንት የተጀመረው የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባኤ…

ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት – ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመላው ዓለም ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት አሉ በተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት መፍትሄ ጥምረት ፕሬዚዳንት ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በነገው ዕለት የሚጀመረውን የዓቢይ ጾም ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2018 ዓ.ም የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የዓቢይ ጾም ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ…

የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሐካይንዴ ሒቺለማ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሐካይንዴ ሒቺለማ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ ሥልጣኔና ብልጽግና ንጋት አብሣሪ ሆና ቀጥላለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ ሥልጣኔ እና ብልጽግና ንጋት አብሣሪ ሆና ቀጥላለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የቀደምት ሥልጣኔዎች እናት፤…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሀሙድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሀሙድ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የአፍሪካ ጣሊያን ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ…

የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ለኢንዱስትሪ ሽግግር…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሽግግርን ለማረጋገጥ ከፖሊሲ ማዕቀፍ ባሻገር የአኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣናን ትግበራ ማፋጠን ይገባል አለ የአፍሪካ ኅብረት። የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ተግባራዊ በተደረገባቸው አምስት ሀገራት የተገኙ ውጤቶችን…

2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ወደ ሀገር ውስጥ መሳብ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ወደ ሀገር ውስጥ መሳብ ተችሏል አለ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚታዩ…