Fana: At a Speed of Life!

የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ሕብረተሰቡ በነፃነትና በቀላሉ የሚፈልገውን መረጃ ለፖሊስ ማድረስ የሚችልበት ስርዓት ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት የተቋሙ አገልግሎትን ዲጂታላይዝ የማድረግና ሕብረተሰቡ በነፃነት ምንም ዓይነት ጫና ሳይደርስበት በቀላሉ የሚፈልገውን መረጃ ለፖሊስ ማድረስ የሚችልበት ስርዓት ነው አሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረዋል። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አገልግሎቱ ዜጎች የፖሊስ…

መንግሥት ከኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር ተቀራርቦ ይሰራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ከኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀራርቦ ይሰራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

የአፋር ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት ሦስት ቀናት በሰመራ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአፋር ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቅቋል። በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሙሳ አብዶ ያቀረቧቸውን…

ኢጋድ ሱዳን በድርጅቱ ሙሉ ተሳትፎዋን ለመቀጠል ያሳለፈችውን ውሳኔ በደስታ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የሱዳን ሪፐብሊክ በድርጅቱ ሙሉ ተሳትፎዋን ለመቀጠል ያሳለፈችውን ውሳኔ በደስታ ይቀበላል አለ። የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የሱዳን ወደ ኢጋድ የመመለስ…

በአዋሽ ባንክ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት የ1 ትሪሊየን ብር ክፍያ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት በአዋሽ ባንክ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት የተከናወነው የክፍያ መጠን አንድ ትሪሊየን ብር ደረሰ። ባንኩ ከዛሬ ጀምሮ "ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን" በሚል መሪ ሐሳብ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ያካሂዳል።…

በእግር ኳስ ሕይወቱ 13ኛ ክለቡን የተቀላቀለው ሮድሪጌዝ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2014 የብራዚል ዓለም ዋንጫ በኋላ በምርጥ ብቃቱ መቀጠል ያልቻለ ተጫዋች ነው ኮሎምቢያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሀሜስ ሮድሪጌዝ፡፡ በፈረንጆቹ 1991 የተወለደው ሀሜስ ሮድሪጌዝ እግር ኳስን መጫወት የጀመረው በሀገሩ ክለብ ኢንቪጋዶ ነው፡፡…

ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለምስራቁ የአማራ ክፍል ልማት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለክልሉ በተለይም ለምስራቁ የአማራ ክፍል ልማት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከጎርጎራ በመቀጠል…

ኢትዮጵያ በብልጽግና ጎዳና እየገሰገሰች ለመሆኗ ምስክር የሆነው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ኢትዮጵያ በብልጽግና ጎዳና በፍጥነት እየገሰገሰች መሆኗን ለተመልካች የሚያሳይ፣ ለሰሚ የሚናገር፣ ያላመነን የሚከራከር፣ የተጠራጠረን የሚያጸና ቋሚ ምስክር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

ጸጋዎቻችንን ወደ ብልጽግና በመቀየር የተጀመረው የሥራ ባህል ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ የሚያሸጋግር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸጋዎቻችንን ወደ ብልጽግና በመቀየር ረገድ የተጀመረው የሥራ ባህል ኢትዮጵያን ወደሚመጥን ከፍታ የሚያሸጋግር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ተፈጥሮ…