ኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኘት መብቷን ማረጋገጥ ይኖርባታል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሀገራችን በድንበር ተሻጋሪ ሀብቶቿ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ስትቀበል በዛው ልክም አስተማማኝ የባህር በር የማግኘት መብቷን ማረጋገጥ ይኖርባታል አሉ።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ይህንን ያሉት 6ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ…