የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት አብረን መስራት አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያውያን ዓይናችንን ገልጠን በማየት በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት በጋራ አብረን መስራት አለብን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ለተለያዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰረተ ድንጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእያንዳንዱ ስኬት ዓላማ የኢትዮጵያን ማንሰራራት ዕውን ማድረግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእያንዳንዱ ስኬት ዓላማ ተሰናስሎ የኢትዮጵያን ማንሰራራት ዕውን እንዲሆን ማድረግ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ በድምቀት እንዲከበር ከሕብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት እየተሠራ ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌደራል ፖሊስ የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዲ ኢሬቻ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። ፌደራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓላት አከባበርን በተመለከተ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ጋር ውይይት አካሂዷል። …
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ መቀመጡን ተከትሎ ያስተላለፉት መልዕክት፡- Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 👉የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር የሚገነባ ነው። 👉የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በጎልደን ኮንኮርድ ግሩፕ የሚገነባ ሲሆን÷ በዛሬው ዕለት መሠረት ድንጋይን ተቀምጦላቸዋል። 👉ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት ተፈፅሟል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል ወቅት ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ይፋ አደረገ፡፡ በርካታ ህዝብ የሚታደምበት እና አባገዳዎች፣ ሀደ ስንቄዎች እንዲሁም ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 3 ሺህ 350 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት እና በተስተካከለው የፊዝክስ ውጤት ተጨማሪ 3 ሺህ 350 ተማሪዎች አልፈዋል አለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳኞች ሞዴል የፍትህ ተቋም ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት አካል መሆን ይገባቸዋል Adimasu Aragawu Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳኞች ሞዴል የፍትህ ተቋም ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት አካል መሆን ይገባቸዋል አሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ። ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚካሄደውና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያዘጋጀው የዳኞች ጉባኤ ዛሬ በባሕር…
ጤና የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አገልጋይና ተገልጋይን ያማከለ አገልግሎት… Adimasu Aragawu Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን የበለጠ ከማስፋት በተጓዳኝ የጤና ባለሙያዎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አገልጋይና ተገልጋይን ያማከለ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ትኩረት ተደርጓል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት ለቅዱስ…
ቢዝነስ የአቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 286 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ Adimasu Aragawu Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 286 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ። የአቢሲንያ ባንክ ባካሄደው 29ኛ መደበኛና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የዳሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን÷ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የባንኩ ጠቅላላ ገቢ 39 ነጥብ…