ስፓርት ከዓመታት በኋላ ወደ አሜሪካ የሚጓዘው ሮናልዶ Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከበርካታ ዓመታት በኋላ የፖርቹጋል እና አሜሪካ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ወደ አሜሪካ እንደሚያቀና ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከዓመታት በኋላ ወደ አሜሪካ በማቅናት ጨዋታ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን አሸነፈ Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
ቢዝነስ ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች ላኪዎች ማህበር በትብብር ያዘጋጁት 14ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…
ስፓርት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+ Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች…
ቢዝነስ የ2ኛው ምዕራፍ የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በዘጠኝ ክልሎች የሚተገብረው የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው። ኢንስቲትዩቱ መርሐ ግብሩን አስመልክቶ እንዳስታወቀው፤ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ በተተገበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለሰው ተኮር አጀንዳዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግሥት ለሰው ተኮር አጀንዳዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ለአካታች ልማት እየሰራ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በደሴ ከተማ የተመለከትናቸው የግብርና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግብርናው ዘርፍ አዳዲስ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው Adimasu Aragawu Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ዘርፍ አዳዲስ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ÷ በክልሉ የተጀመሩ አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ጠንካራ የፖሊስ ተቋምና አመራር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – አቶ አረጋ ከበደ Adimasu Aragawu Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጠንካራ የፖሊስ ተቋምና አመራር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ። የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ “ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፎረሙ ከተሞች የቴክኖሎጂ መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Adimasu Aragawu Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ዐውደ ርዕይ በመደመር መንግሥት ከተሞች የቴክኖሎጂ እውቀት መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ። 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት”…
ቢዝነስ አገልግሎቱ ከተለያዩ የገቢ አማራጮች 33 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Adimasu Aragawu Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ ባለፉት አራት ወራት ከተለያዩ የገቢ አማራጮች 33 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ÷ ገቢው ከኢነርጂ ሽያጭ፣ ከአዲስ ደንበኞች መስተንግዶ፣…