Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በባህር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሙዓዘ…

ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል። ረፋድ 3፡30 ላይ በወንጂ ሁለገብ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ነው ሁለቱ ቡድኖች 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት የተለያዩት።…

ፈተናውን ከስርቆት በጸዳ መልኩ እንዲሰጥ በማድረግ ውጤታማና ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ከስርቆት በጸዳ መልኩ እንዲሰጥ በማድረግ ውጤታማና ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ይገባል አሉ። የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ሂደትን በተመለከተ የጸጥታ…

አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መዲና ከመሆን አልፋ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ፀጋዬ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት "ኢትዮጵያ በዲፕሎማቶች እይታ” የተሰኘ የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ዛሬ…

ቢሮው በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ቻለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ባለፉት 11 ወራት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ቢሊየን 166 ሚሊየን ብር በላይ የህዝብና መንግስት ጥቅም ማዳን ቻለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…

ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4 ለ0 አሸንፏል። ምሽት 12 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወንድወሰን በለጠ በሁለተኛው አጋማሽ ለባህር ዳር ከተማ ሦስት…

የሙሉጌታ ከበደ የቀብር ሥነሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ቀብር ሥነሥርዓት ኮልፌ በሚገኘው የሙስሊም መካነ መቃብር ተፈፅሟል። ዛሬ ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር ከተደረገ በኋላ…

ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀቢብ ከማል በፍጹም ቅጣት ምት በ45ኛው…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መጪውን የክረምት ወራት ተከትሎ የሚከሰተውን የወባ በሽታ ሥርጭት ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ባለፉት 10 ወራት 1 ሚሊየን 772…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው…