Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ በክልሉ የገጠር…

ከዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስለው የሚገነቡት ሞሎች በተያዘላቸው ጊዜ ይጠናቀቃሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከታሪካዊው ዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስለው የሚገነቡት ሞሎች በተያዘላቸው ጊዜ ይጠናቀቃሉ አሉ። ከንቲባዋ በመሀል አራዳ እየተገነቡ ከሚገኙት ሶስት ሞሎች መካከል የአራዳ ሌግዠሪ ሞል ግንባታ…

በክልሉ ማሕበረሰብ አቀፍ የፍትሕ አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሕብረተሰቡ ማሕበረሰብ አቀፍ የፍትሕ አገልግሎት ከመደበኛ የፍትሕ አገልግሎት ጋር በአማራጭነት እንዲያገኝ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ወጣቶች ሀገራቸውንና ባሕላቸውን እንዲያውቁ ዕድል ይፈጥራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የስፖርት ጨዋታዎች የነገ የሀገር ተረካቢ ወጣቶች ሀገራቸውንና ባሕላቸውን እንዲያውቁ ዕድል የሚፈጠርበት መድረክ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ስፖርት ለኅብረ ኢትዮጵያ አርበኝነት" በሚል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 90 የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ናቸው – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በክልሉ 90 የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ናቸው አለ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና ኢንዱስትሪ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን…

የኃይልና መሰረተ ልማት ስርቆትን ለማስቀረት የፖሊሲ እና አሰራር ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይልና መሰረተ ልማት ስርቆትን ለማስቀረት የፖሊሲ እና አሰራር ማሻሻያ አድርጓል። አገልግሎቱ ባለፉት ጊዜያት የኃይል እና መሰረተ ልማት ስርቆትን ለማስቀረት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት በማድረግ…

በመዲናዋ 44 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ ልማት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የወንዝነት ባህሪያቸውን ለቀው የነበሩትን የመዲናዋ ወንዞች ከብክለት ለመከላከል 44 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ ልማት እየተከናወነ ነው አለ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ዲዳ…

ህዳሴ ግድቡ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው ሀገራት ሀብት ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው ሀገራት ሀብት ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። "ቀጣናዊ የኃይል ትስስር ለአካታች እና ዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ አራተኛው አፍሪራን ቀጣናዊ ኮንፈረንስ…

የበጀት ዓመቱን ቀሪ ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ በቅንጅት መስራት ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ቀሪ ገቢን ፍትሃዊ በሆነ አግባብ ለመሰብሰብ ባለድርሻ አካላት በመናበብና በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በመዲናዋ ገቢን በአግባቡ መሰብሰብና በገቢ አሰባሰብ ላይ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀይድራባድ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ አምስተኛ መዳረሻውን የሀይድራባድ በረራ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት ያስጀመረው የሀይድራባድ…