የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን አከበረ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን "ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ቃል አክብሯል ።
የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በሥነ ስርዓቱ ተገኝተው…