ዓለምአቀፋዊ ዜና የ“አይ ኤስ” መሪ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ ተገደለ Alemayehu Geremew Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ “ካሊፍ” ብሎ የሚጠራው የ “አይ ኤስ አይ ኤስ” መሪ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ መገደሉ ተነግሯል፡፡ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ በውጊያ ላይ መገደሉን የአይ ኤስ ሽብር ቡድን ምክትል መሪ ማስታወቁን አርቲ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት ነው – የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባና ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለ የዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የመሬት ካርታ አስረከበ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የመሬት ካርታ አስረከበ። የመሬት ካርታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረሰዉ የሠላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አንፃራዊ የሠላም ዓየር እየነፈሰ ነው – ዶክተር ለገሰ ቱሉ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተደረሰዉ የሠላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አንፃራዊ የሠላም ዓየር እየነፈሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ÷ “በዓለማችን እንደ ሠላም የሚያስደስት ብሎም ለሰው ልጅ ተድላና…
ስፓርት ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። ማምሻውን 12 ሰአት በተካሄደው ጨዋታ ፈረንሳይ በቱኒዚያ 1 ለ 0 ብትሸነፍም ምድቡን እየመራች ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች። ከዴንማርክ የተጫወተችው…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ ለሚሳቱፉበት የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በአሰልጣኝ ወበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አልጄሪያ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማለፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአማራ ክልል 600 የውሃ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 600 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተደረገው በክልሉ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች አፈፃፀምን በተመለከተ ዛሬ የተካሄደው የሁለትዮሽ የምክክር መድረክ በተጠናቀቀበት…
የሀገር ውስጥ ዜና 48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ርዕሰ መዲና ካርቱም የተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ያቀረቡትን ሪፖርት በማፅደቅ ተጠናቋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢጋድ በቀጣናው…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ከተመለሱት ዜጎች መካከል 666 ወንዶች፣ 303 ሴቶች እና 116 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለሃንጋሪ የተፈቀደው 13 ቢሊየን ዩሮ እንዳይለቀቅ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ምክረ-ሃሳብ አቀረበ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ለሃንጋሪ የፈቀደው የ13 ቢሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ እንዳይለቀቅ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ምክረ-ሃሳብ አቀረበ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ÷ የገንዘብ ድጋፉ እንዲያዝ ሲል በምክንያትነት ያቀረበው ሃንጋሪ የአውሮፓን የኅግ…