Fana: At a Speed of Life!

ቱርክ ከሶሪያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ላይ እየከረረ በመጣው ወታደራዊ ፍጥጫ ዙሪያ ከኢራን ጋር መከረች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂያን እና የቱርክ አቻቸው ሜቭሉት ካቩሶግሉ በቱርክ እና በሶሪያ ድንበር እየተባባሰ ባለው ወታደራዊ ውጥረት ላይ መምከራቸው ተሰማ፡፡ ሚኒስትሮቹ በስልክ በነበራቸው ውይይት በሀገራቱ መካከል ቀጣይነት…

አሜሪካ ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ከማስወንጨፏ በፊት ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ ሥርዓት ልትዘረጋ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎች ከመወንጨፋቸው በፊት ቅድመ-ማስጠንቀቂያ መሥጠት የሚችል ሥርዓት ልትዘረጋ መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በትናንትናው ዕለት መቀመጫውን በዋሺንግተን ያደረገው ሚቼል የተሠኘው የአሜሪካ የዓየር እና የጠፈር ምርምር ተቋም በዘርፉ…

ለትግራይ ክልል ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሆን ከ10.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዛሬው ዕለት ሰብዓዊ ድጋፉን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ ጉዞ የጀመሩ ሲሆን÷ በዚህም…

በካሊፎርኒያ የተከሰተው ድርቅ የአሜሪካን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ይጥላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት ላለፉት ሁለት ዓመታት ያስተናገደችው ከባድ የድርቅ አደጋ ከሠብል ምርት ታገኝ የነበረውን ቢያንስ 3 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ ገቢ እንዳሳጣት ጥናት አመላከተ፡፡ ካሊፎርኒያ ከአሜሪካ ግዛቶች በግብርና ምርቷ በግንባር…

አቢሲኒያ ባንክ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተጣራ እና 4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የአቢሲንያ ባንክ የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ…

የቡሬ የተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የተግባር ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቡሬ የተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የተግባር ማስጀመሪያ መርሐ- ግብር በባሕርዳር ተካሄደ ። ፓርኩ የክልሉን አርሶ አደር ሸክም በማቅለል ሚናው ላቅ ያለ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በቦንጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛ የፌዴሬሽኑ አባል በመሆን የተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አንደኛ አመት የምስረታ በዓል በቦንጋ ከተማ ተከበረ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በክልሉ በሚገኙ ህዝቦች መካከል አንድነት፣ እኩልነትና…

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 234 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 234 ተማሪዎች አስመረቀ። ተማሪዎቹ በሕክምና እና ጤና በቅድመ እና ድህረ ምረቃ ዘርፎች የሰለጠኑ መሆናቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል። ከተመራቂዎቹ መካከል 123ቱ…

በትግራይ ክልል ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ዜጎች የንጹህ መጠጥ ውሃ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በክልሉ የውሃ ማጣሪያ ጣቢያዎች ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት…

በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከሜክሲኮ ወሳኙን ጨዋታ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዛሬው ውሎ የምድብ ሶስት እና አራት ቡድኖች ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በምድብ ሶስት አርጀንቲና ከሜክሲኮ እንዲሁም በምድብ አራት ፈረንሳይ ከዴንማርክ የሚያደርጉት ጨዋታ…