የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ምግብን ጨምሮ የሕክምና መሳሪያዎች ትግራይ ክልል ማድረሱን አስታወቀ Alemayehu Geremew Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከፈረንጆቹ ሕዳር 15 ጀምሮ 2 ሺህ 400 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 100 ሺህ ሊትር ነዳጅ ትግራይ ማድረሱን ገለጸ፡፡ 250 ቶን የሕክምና መሣሪያዎችን በሎጅስቲክሱ በኩል ወደ ክልሉ ማጓጓዙንም ነው ጨምሮ የጠቆመው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለሚጠቀሙ የንግድ ተቋማት ድጋፍ ታደርጋለች – ፑቲን Alemayehu Geremew Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሀገር ውስጥ የበለጸጉ የመረጃ እና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለሚጠቀሙ የንግድ ተቋማት ድጋፍ የምታደርግ መሆኑን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ድጋፉ ግብር በመቀነስና እና ማበረታቻዎችን በመፍቀድ ይተገበራልም ነው የተባለው፡፡ የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና 26ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)26ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ " ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሠላም" በሚል ርዕሰ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡ መድረኩ ከዚህ ቀደምም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ…
ስፓርት ስፔን ኮስታሪካን ከግማሽ ደርዘን ጎል በላይ በማስቆጠር አሸነፈች Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው አራተኛ ቀን ውሎ ስፔን ከግማሽ ደርዘን ጎል በላይ በማስቆጠር አሸንፋለች። በምድብ 5 የተደለደለችው ስፔን የደቡብ አሜሪካዋን ኮስታሪካን 7 ለ 0 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት ማሸነፍ ችላለች። ዳኒ ኦልሞ፣ ማርኮ አሴንሲዮ፣ ጋቪ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንሳ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የከተማ አስተዳደሩን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻልና ለማዘመን “አዲስ አበባን…
የሀገር ውስጥ ዜና “አዲስ የፖለቲካ አዝማሚያዎች እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም ሥርዓት ለውጥ” በሚል ርዕስ ለዲፕሎማቶች ሥልጠና ተሠጠ Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አዲስ የፖለቲካ አዝማሚያዎች እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም ሥርዓትለውጥ” በሚል ርዕስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለዲፕሎማቶች ሥልጠና ሠጡ፡፡ ሥልጠናው የተሰጠው በአፍሪካ የአመራር ልኅቀት ማዕከል መሆኑን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ የኩርድ አማፂያን ይገኙባቸዋል ባለቻቸው 500 ያህል ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በኢራቅ እና በሶሪያ በሚንቀሳቀሱ የኩርድ አማፂያን ላይ ባካሄደችው የዓየር ጥቃት 500 የሚጠጉ ዒላማዎችን መምታቷን አስታወቀች፡፡ ቱርክ በቅርቡ ባካሄደቻቸው የዓየር ጥቃቶች አማፂዎቹ መሽገውባቸዋል ያለቻቸውን 471 ዒላማዎች መምታቷን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ ዲጂታል ግብይትን ለማሳደግ የ9 ነጥብ 73 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የአኅጉሩን ዲጂታል ግብይት ለማሳደግ የ9 ነጥብ 73 ሚሊየን ዶላር የመጀመሪያ ምዕራፍ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ሥምምነቱን በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ኩባ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኩባ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኩባው ፕሬዚዳንት ሚጉዌል ዲያዝ-ካኔል ቤርሙዴዝ ከቅዳሜ ጀምሮ በሩሲያ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኩባው አቻቸው ሚጉዌል ዲያዝ-ካኔል…