የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ የጋራ ዕቅድ አውጥተው በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኢትዮጵያ ለገጠማት ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ተቋማቱ ሥራን በመከፋፈል ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከመከሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሎሞን አረዳ በተመድ የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው መሾም ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ውክልናን ያስገኘ መሆኑ ተመለከተ Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቅርቡ በተባበሩት መንግሥታት የውስጥ ፍትሕ ሥርዓት ፍርድ ቤት የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው ለተሾሙት ሰሎሞን አረዳ የአሸኛኘት ሥነ ስርዓት አካሄደ፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ እንደተገለጸው÷ አጋጣሚው ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር በደቡባዊ ነጻ የውሃ ቀጠና ኃይሉን እያጠናከረ መምጣቱ ተቀባይነት የለውም – ኢራን Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ወታደራዊ ኃይሉን በደቡባዊ ነጻ ዓለም አቀፋዊ የውሃ ቀጠና እያጠናከረ መምጣቱ ተቀባይነት እንደሌለው ኢራን አስታወቀች፡፡ የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናስር ካናኒ፥ የአሜሪካ ጦር የአካባቢውን መረጋጋት እና ሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን የገንዘብ ዐቅም ማጠናከር የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ያስችላል – ኢጋድ Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሴቶችን የገንዘብ ዐቅም ማጠናከር የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን እና ተሳትፎ ለማጎልበት እንደሚያስችል ኢጋድ አስታወቀ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ እና የሴቶችን ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እስካሁን 210 ሺህ ሄክታር መሬት ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተለይቷል Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ዓመት በአማራ ክልል በበጋ ወራት ለማልማት ከታቀደው 250 ሺህ ሄክታር የመስኖ ስንዴ ማሳ ውስጥ 210 ሺህ ሄክታር መሬት ተለይቶ መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አምሳሉ ጎባው፥ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኤምባሲ ለመዲናዋ አስተዳደር የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኤምባሲ የአዲስ አበባ ከተማን አሰራር የሚያጠናክሩ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የአገልግሎት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ “ኤምባሲው ያደረገልን ድጋፍ የከተማ አስተዳደራችን የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማሻሻል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእሲያ-ፓሲፊክ ሀገራት መካከል ነፃ ንግድ እና ኢንቨስትመንት እንዲተገበር ሺ ጂንፒንግ ጠየቁ Alemayehu Geremew Nov 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው የእሲያ-ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር የመሪዎች ጉባዔ ላይ ነፃ እና ክፍት የንግድ እና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ዕውን እንዲሆኑ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ጠየቁ፡፡ ሺ ጂንፒንግ ÷ “የዚህ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ513 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Nov 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሕዳር 2 እስከ 8 ቀን 2015ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ513 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡ በዚህም 483 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብቁና ጥሩ ዜጎችን ማፍራት የሚያስችል ሥራ መሥራት እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናገሩ Alemayehu Geremew Nov 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ብቁና ጥሩ ዜጎችን ማፍራት የሚያስችል ሥራ መሥራት ይገባል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ለሦስት ቀናት በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ለአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች Alemayehu Geremew Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚያካሂደው የወንዝ ዳርቻ ልማት የሚውል 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌስ እና ልዑካቸው ጋር…