Fana: At a Speed of Life!

ስንዴ ወደ ውጪ ለመላክ ቅድመ ዝግጅት እያደረኩ ነው – የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ስንዴ ለውጪ ገበያ ለማቅረብ ከላኪዎች ጋር ውይይት ማድረጉን ገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ፥ ኢትዮጵያ የእርዳታ ስንዴ ከማስገባት አልፋ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ ስንዴ…

“ዓለም ወደ ገሃነምነት እየተለወጠች ነው” – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ትናንት በግብፅ ሻርም ኤል ሸክ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ መድረክ ላይ ዓለም ወደ ገሃነምነት እየተቀየረች ነው ሲሉ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡ የዓየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን አደጋ…

ሁለቱ ሱዳኖች በአቢዬ ግዛት ጉዳይ ላይ ሊስማሙ መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በአወዛጋቢው የአቢዬ ግዛት ጉዳይ ላይ ለመስማማት ከጫፍ መድረሳቸው ተሰማ፡፡ ሀገራቱ ድንበር ላይ በምትገኘው የአቢዬ ግዛት ሲወዛገቡ እና ሲጋጩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ የአቢዬ ግዛት ጉዳይ ሀገራቱ ከተፈራረሙት የሠላም…

ኢትዮጵያና ጣሊያን በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…

ማዕከሉ አዲስ የስንዴና የጤፍ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወረኢሉ የግብርና ምርምር ማዕከል በ27 ሄክታር ላይ የሰራቸውን በተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎች የዳቦ ስንዴና የጤፍ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች አስተዋውቋል፡፡ ማዕከሉ የዘር ብዜት ሥራዎችን በመስክ ጉብኝቱ ላይ ለተገኙ የኢትዮጰያ የግብርና ምርምር…

በምሥራቅ ሸዋ ዞን ከ200 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ከ200 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ ለማልማት ማቀዱን የዞኑ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ መስፍን ተሾመ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷በተያዘው ዓመት የበጋ ወራት…

ፕሬዚዳንት ሩቶ አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ቀደም ሲል የተደረሱ ስምምነቶች በአስቸኳይ እንዲተገበሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀደሙት የዓየር ንብረት ለውጥ ስብሰባዎች አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርስባትን ተፅዕኖ ለመቋቋም ያስችላት ዘንድ የተደረሱ ስምምነቶች በአስቸኳይ እንዲተገበሩ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠየቁ፡፡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ቀደም…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ እና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ድሬዳዋ ላይ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 10 ሰዓት ላይ ወላይታ ድቻ እና መቻል ባደረጉት ጨዋታ ወላይታ ድቻ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግብ ቃልኪዳን…

ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ 4 ባሊስቲክ ሚሳኤሎች ወደ ደቡብ ኮሪያ አስወነጨፈች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ አራት የአጭር ርቀት ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን በዛሬው ዕለት ወደ ምዕራብ የደቡብ ኮሪያ ክፍል መተኮሷ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ አሜሪካ ከደቡብ ኮሪያ ጋር በጥምረት ስታካሂድ የቆየችውን በቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች የታገዘ የዓየር…

ስምምነቱ ዘላቂ ሠላም በማስፈን ሙሉ ትኩረታችንን በልማትላይ ለማዋል ፋይዳው የጎላ ነው – የሶማሌ ክልል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሠላም ለማስፈን ብሎም አንድነታችንን በማጠናከር ሙሉ ትኩረታችንን በልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ለማዋል ፋይዳው የጎላ ነው ሲል የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡ የሶማሌ ክልል ጉዳዩን…