Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የተጀመረው በርበሬን በኩታ ገጠም የማልማት ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው በርበሬን በኩታ ገጠም ማሳ የማልማትሥራ የሚደነቅ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ የተመራ ቡድን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጣቁሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበርበሬ…

የጣና በለስ-ጃዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ ዛሬ ኃይል መሥጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስርቆት ወንጀል ሳቢያ ለአንድ ሳምንት ኃይል መሥጠት ያቋረጠው የጣና በለስ- ጃዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ…

ኢትዮጵያና ዚምባብዌ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ዚምባብዌ በትራንስፖርት እና በመሠረተ ልማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ በዚምባብዌ የኢትዮጵያ አምባሳደር ራሺድ ሞሐመድ ከዚምባቡዌው የትራንስፖርት እና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ፀሐፊ ቴዎዲየስ ቺንያንጋ…

አቶ ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች…

ባለሐብቶች በመዲናዋ የሚቀርቡ የቤት ጥያቄዎችን ለማቃለል የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ባለሐብቱ በተዘረጉት የቤት ልማት ፕሮግራሞች ላይ በመሳተፍ ተደራራቢ የቤት ጥያቄዎችን ለማቃለል የበኩሉን አስተዋፅዖ እንዲያበረከት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው…

ታዳጊ ሀገራት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ገፈት ቀማሽ መሆን አልነበረባቸውም – ፓውል አኪውሚ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሀገራት ለዓለም አቀፉ የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ መንስዔ ባልሆኑበት ሁኔታ የችግሩ ዋና ገፈት ቀማሽ መሆን እንደማይገባቸው ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን በንግድ ላይ በሚወጣው ሳምንታዊ የተመድ ትንበያ ያነሱት በድርጅቱ የአፍሪካ እና የታዳጊ…

የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃ ተቋማት ሽብርተኝነትን ለመከላከል የሚያከናውኗቸውን የጋራ ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃ ተቋማት በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እየተስፋፋ የመጣውን ሽብርተኝነት ለመከላከል የሚያከናውኗቸውን የጋራ ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል ስምምነት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን…

ባለፉት 3 ወራት ከቡና ሻይና ቅመማቅመም 428 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከቡና ሻይና ቅመማቅመም 428 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በጎንደር ከተማ እገመገመ ነው። በመድረኩ…

በእስራዔል ምርጫ ቤኒያሚን ኔታንያሁ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል በተካሄደው ምርጫ ቤኒያሚን ኔታንያሁ አሸናፊ ሆኑ። የሀገሪቷ ማዕከላዊ የምርጫ ኮሚሽን ውጤቱን ይፋ አድርጓል። እስራዔልን በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስካሁን ሲመሩ የቆዩት ያይር ላፒድም ተፎካካሪያቸውን ጠርተው ውጤቱን እንደሚቀበሉት…

ከታች ከቀረበው በመንግስት እና በህወሓት በኩል ከተፈረመው የሠላም ስምምነት ውጪ የተሰራጩ መረጃዎች ያልተሟሉና ሊያሳስቱ የሚችሉ ናቸው – አምባሳደር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በመንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ትክክለኛ ስምምነት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አጋርተዋል። አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ÷…