የሀገር ውስጥ ዜና በሠላም ሥምምነቱ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል ተጎናጽፋለች – ምሁራን Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 የሠላም ስምምነቱ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል እንድትጎናጸፍ ማድረጉን የህግና የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ። የውስጥ አለመስማማቶች የውጭ ተጋላጭነትን እንደሚጨምሩ ያነሱት ምሁራኑ የተደረሰው ስምምነት የተጠቀሰውን ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ነው የተናገሩት።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ለሀገራዊ ምክክር ሂደት ገንቢ ሚና ይጫወታል- የፖለቲካ ሣይንስና የሕግ ባለሙያዎች Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ለሀገራዊ ምክክር ሂደት ገንቢ ሚና ይጫወታል ሲሉ የፖለቲካ ሣይንስና የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪው በቀለ ሃብታሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ አውሲ ረሱ የጎርፍ አደጋን ለመካለከል እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አወል እየተሠሩ ከሚገኙ የመሠረተ ልማት ሥራዎች በተጨማሪ በአካባቢው እየለማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የወባ በሽታ ሥርጭት ለመቀነስ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በከፍተኛ ደረጃ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ የሚያስችል ሥራ መጀመራቸውን ተናግረዋል። የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ለፋናብርድካስተንግ ኮርፖሬት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተጨማሪ 9 ሀገራት ዓለም አቀፉን ድንበር ተሻጋሪ የንፋስ ኃይል ጥምረት ተቀላቀሉ Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብፅ ሻርም ኤል ሸክ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ተጨማሪ 9 ሀገራት የዓለም አቀፉን ድንበር ተሻጋሪ የንፋስ ኃይል ጥምረት መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ ጥምረቱን የተቀላቀሉት ዘጠኝ ሀገራትም ÷ ቤልጂየም ፣ ኮሎምቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዓሊ ከተማ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓሊ ከተማ የዋቤ ድልድይ ኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ 56 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአስፋልት መንገድ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ተከትሎ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ከመንገዶች…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አልሁማይዳኒ ጋር ተወያዩ። በውውይታቸው ወቅት በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብር ዙሪያ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። በዚህ ወቅትም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እና ሩሲያ በይደር ያቆዩትን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቅነሳ ድርድር ሊጀምሩ ነው Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቅነሳ ላይ ለመምከር ሊገናኙ ነው። የአሜሪካ እና የሩሲያ ዲፕሎማቶች በቅርብ ጊዜ ውስጥ በግብፅ እንደሚገናኙ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ መናገራቸውን አር ቲ የአሜሪካ የዜና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ ያደረጋትን ዓለም አቀፍ የብየዳ ክኅሎት ሥልጠና የብቃት ማረጋገጫ አገኘች Alemayehu Geremew Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ ያደረጋትን ዓለም አቀፍ የብየዳ፣ ሥልጠና እና ቴክኖሎጂ ማዕከልነት የብቃት ማረጋገጫ ማግኘቷን የሥራ ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ የብቃት ማረጋገጫውን ያገኘችው ደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር በአሜሪካ ሊካሄድ ነው Alemayehu Geremew Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር የፊታችን ቅዳሜ በአሜሪካ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ዝግጅቱ ለሀገራዊ ጥሪ ወገናዊ ምላሽ በሚል መሪ ሐሳብ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…