Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከባለድርሻ አካላትጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በተሣታፊዎች መለያ ረቂቅ እና አጀንዳ በማሠባሰብ አሠራር እና ሥርዓት ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት እያደረገ ነው፡፡ በቆይታው ስለ ሀገራዊ ምክክሩ ፅንሰ-ሐሣብ ፣ስለ ኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅና…

የዓለም ጤና ድርጅት የሐረሪ ክልል በጤናው ዘርፍ የሚሠራቸውን ተግባራት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የሐረሪ ክልል የጤናውን ዘርፍ ተደራሽ ለማድረግ የሚያከናውናቸውን ተግባራት እንደሚደግፍ ገለጸ፡፡ በዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ኃላፊ ዶክተር ቡሬማ ሳምቦ የተመራው ልዑክ በሐረሪ ክልል ተገኝቶ በእናቶችና ሕጻናት ጤና፣…

ከኅዳሴ ግድብ የሚመረተው ኃይል ወደ ዋናው ግሪድ እንዲገባ የሚካሄደው የመስመር ጥገና እና ፍተሻ ሥራ በቀጣይ ሣምንት ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኅዳሴ ግድብ የሚመረተው የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ዋናው ግሪድ እንዲገባ የሚካሄደው የመስመር ጥገና እና ፍተሻ ሥራ በሚቀጥለው ሣምንት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል…

አሜሪካ በቅርቡ የዓየር መቃወሚያ ሚሳኤሎቿን ወደ ዩክሬን ትልካለች – ፔንታጎን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርብ ጊዜ ውስጥ አሜሪካ የመጀመሪያውን ዙር ሁለት የዓየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ወደ ዩክሬን እንደምትልክ ገለጸች። የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በገባችው ጦርነት ውስጥ ከሚፈጸምባት የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እና…

“ኢትዮጵያን ከባዕዳን ጣልቃ ገብነት ለመታደግ ያለ ልዩነት እንቆማለን” – ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፖለቲካ ልዩነት በላይ የሆነችውን ኢትዮጵያ ከባዕዳን ጣልቃ ገብነት ለመታደግ ያለ ልዩነት እንደሚቆሙ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለማዳን እየተደረጉ ያሉ ጣልቃ የመግባት ፍላጎቶች እውነታን የካዱ…

“ቡድኑ ትጥቅ ፈትቶ ፖለቲካዊ ኅልውናው ማክተም አለበት” – አብን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ መንግስትና በአሸባሪው ህውሓት መካከል በሚካሄደው የሠላም ንግግር ቡድኑ ትጥቅ እንዲፈታ እና ፖለቲካዊ ኅልውናው እንዲያከትም መደረግ አለበት ሲል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ “አብን” ገለጸ፡፡ “አብን” በኢትዮጵያ መንግስትና በአሸባሪው ህወሓት…

በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ የፊታችን ሐሙስ በኦሮሚያ እና ጋምቤላ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ሐሳብ በኦሮሚያ እና በጋምቤላ ክልሎች ጥቅምት 24 ቀን 2015ዓ.ም ታስቦ ይውላል። ይህንን አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ባወጣው መግለጫ÷…

በባሕላዊ ሥራዎቿ የሥራ ዕድል ፈጣሪዋ የኪነ ኅንጻ ባለሙያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ኅንጻ ባለሙያዋ አራራት ታምራት በኢትዮጵያ ባሕላዊ የስንደዶ ሥፌት እና የክር ጥልፍ ሥራዎች ለኢትጵያውያን ሴቶች ሥራ መፍጠር የቻለች ሴት በሚል “ላዮነሲስ ኦፍ አፍሪካ” በሣምንቱ ዕትሙ የፊት ገጹ ላይ ይዟት ወጥቷል፡፡ “ላዮነሲስ ኦፍ…

ጤና ሚኒስቴር “ኢላንጋ” ከተሰኘ የስዊዘርላንድ የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር “ኢላንጋ” ከተሰኘ የስዊዘርላንድ የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና አገልግሎቶች በሕክምና ቁሳቁስ ለመደገፍና ወደ…

ኮረም ወደ ሠላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮረም ከተማ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች እንደምትገኝ ነዋሪዎቿ ተናገሩ። ባለፉት ዓመታት አሸባሪው ህወሓት ጦርነት በመክፈቱ ምክንያት የከተማዋ ነዋሪዎች በኑሮ ውድነት ሲሰቃዩ እንደቆዩ እና በሠላም ወጥቶ መግባት የማይችሉበት ደረጃ ላይ…