Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር አቀፍ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ እና የእውቅና መርሐ- ግብር በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ቃል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ-ግብር ባለፈው ሰኔ ወር ነበር…

ሩሲያ ላይ በተጣለው ያልተሳካ ማዕቀብ አውሮፓ “ቀስ በቀስ እየደማች ነው” – የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ እንዲያነሳ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጠየቁ፡፡ ቪክቶር ኦርባን ÷ “ማዕቀቡ የሩሲያ እና የዩክሬንን ጦርነት ያላስቆመ በመሆኑ አውሮፓን ከመጉዳት ውጪ ምንም የፈየደው ነገር የለም”…

የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ። በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲፕሬዚዳንት ሂዩክ ሳንግ ሶህን ጋር…

ከ200 በላይ የዚምባቡዌ መምህራን በሩዋንዳ ሥራ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆች ወር ከ200 በላይ የዚምባቡዌ መምህራን በሩዋንዳ በሚገኙ የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡ ይህም በሀገሪቷ ያለውን የመምህራን እጥረት ለመቅረፍ የሚደረገው ጥረት ከፊል ማሳያ መሆኑን ሲጂቲ ኤን ዘግቧል።…

የመዲናዋ አስተዳደር ባለፉት 3 ወራት የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በተቀናጀ መንገድ ማከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሦስት ወራት በተደራጀ የሕዝብ ተሳትፎ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በተቀናጀና በተዋሀደ መንገድ ማከናወኑ ተገለጸ፡፡ አስተዳደሩ ባለፉት ሦስት ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎችና የቀጣይ…

ወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። ከምሳ በኋላ በተካሄደው የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በአዲሱ የወውድድር አመት ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ክትፎዎቹ ባህርዳር ከተማን በተመስገን በጅሮንድ ድንቅ…

“ግድቤን በደጄ” የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክት ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በድርቅ ተጠቂ በሆኑ አካባቢዎች የሚተገበረው "ግድቤን በደጄ" የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክት ሥራ መጀመሩን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጭ የሚያስተዋውቅ መድረክ በቶኪዮ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ተካሄደ። መድረኩ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በቅርቡ ወደ ሥራ የገባው “ዎዳ የግል ኢንዱስትሪ ፓርክ” በጥምረት ነው።…

በአሜሪካ በ“ኢያን አውሎ ንፋስ” ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 109 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከማክሰኞ ጀምሮ በ”ኢያን” አውሎ ንፋስ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 109 ደረሰ፡፡ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 105ቱ የፍሎሪዳ ነዋሪዎች መሆናቸውንም ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በመሬት መንሸራተት ምክንያት…

በሐረሪ ክልል ለሥራ ፈጣሪዎች ሥልጠና መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በሐረሪ ክልል ለሥራ ፈጣሪዎች የተለያዩ ሥልጠናዎችን መስጠት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከክልሉ የካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ በውይይታቸው፥ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ፣ በቱሪዝም ፣ በባሕላዊ…