Fana: At a Speed of Life!

ኦሮሚያ ክልልና የቻይና ሊያዎኒንግ ግዛት በትብብር ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እና የቻይናው ሊያዎኒንግ ግዛት በተለያዩ መስኮች ተባብረው ለመሥራት በበይነ-መረብ መክረዋል፡፡ መድረኩን ያስተባበረው ቤጂንግ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መሆኑን ከኤምባሲው ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ንግድና…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ ዓላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ፡፡ ልዑኩ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ እና የደቡብ ሱዳን…

የማኅበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን እየሸኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማኅበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተቀበሏቸውን ተፈታኞች ወደ ቤተሰቦቻቸው መሸኘት ጀምረዋል፡፡ በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

በኢትዮጵያ አጭሯ ሴት ልጅ በሠላም ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ61 ሴንቲ ሜትር ርዝመት በአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ በኢትዮጵያ አጭሯ ሴት ተብላ የተመዘገበችው ኤሻሌ ወርቁ ሴት ልጅ በሠላም ተገላግላለች። ኤሻሌ ወርቁ በወላይታ ሶዶ ዞን በሚገኘው ክርስቲያን ሆስፒታል ጠዋት 3 ሠዓት ላይ መውለዷን የአፍሪካ…

ሩሲያ ከሀገራት እንዳይገቡ የጣለችውን የገቢ የምግብ ምርቶች እገዳ አራዘመች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀደም ሲል ሀገራቸው ላይ ማዕቀብ ከጣሉ ሀገራት የምግብ ምርቶች ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ ያሳለፉትን ክልከላ አራዘሙ። በፈረንጆቹ 2014 ክሬሚያ ሩሲያን ከተቀላቀለች በኋላ ምዕራባውያኑ እውቅና አንሰጥም ማለታቸው እና…

በፈረንጆቹ 2030 ከፍተኛ ሙቀት ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ ኪሳራ ያስከትላል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማችን በፈረንጆቹ 2030 ከከፍተኛ ሙቀት መጨመር ጋር ተያይዞ ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ የኢኮኖሚያ ኪሳራ እንደሚያጋጥማት ተገለጸ። ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) ሰኞ…

ኬንያዊው አትሌት ፊሌሞን ካቼራን አበረታች ንጥረ-ነገር በመጠቀሙ ለሦስት ዓመታት ከውድድር ታገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኬንያዊው አትሌት ፊሌሞን ካቼራን አበረታች ንጥረ-ነገር ተጠቅሞ በመገኘቱ ለሦስት ዓመታት ከውድድር ታገደ፡፡ የአበረታች ንጥረ-ነገር ምርመራ ሳይደረግለት እና በ”አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት” ሳይታገድ በፊት አትሌቱ በጋራ ብልፅግና ሀገራት…

የብራይተኑ አማካይ ኢኖክ ምዌፑ በልብ ሕመም ምክንያት በ24 ዓመቱ ጫማ ሊሰቅል ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛምቢያዊው የብራይተን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ኢኖክ ምዌፑ ባጋጠመው የልብ ሕመም በ24 ዓመቱ ከእግር ኳስ ዓለም ሊገለል መሆኑ ተሰማ፡፡ ምዌፑ ከቤተሰብ በዘር ሊተላለፍ በሚችል የልብ ሕመም ምክንያት ከእግር ኳስ ዓለም እንደሚርቅ ክለቡ አስታውቋል።…

በክሬሚያ ድልድይ ጥቃት የዩክሬን የደኅንነት አገልግሎት እጅ አለበት – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከክሬሚያ ድልድይ ጥቃት ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት አገልግሎት እጅ እንዳለበት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን መረጃውን ይፋ ያደረጉት የሩሲያ ወንጀል ምርመራ ኮሚቴ ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ስለጥቃቱ ሪፖርት ካቀረቡ…

በካናዳና አሜሪካ በሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ከ110 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በካናዳና አሜሪካ በሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች በግጭት ለተጎዱ ወገኖች ባዘጋጁት የድጋፍ ማሰባሰቢያ የበይነ-መረብ መርሐ-ግብር ከ110 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰባቸው ተገለጸ፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ‘ድር ቢያብር አንበሳ ያስር’ በሚል…